Proverb
stringlengths 4
244
|
---|
ጀርባዬን አሳከከኝ፥ ተንጠራርቼ ማከክ ተሳነኝ። ጀርባዬን እከከኝ፥ ለእኔ ራቀኝ እከክልኝ። ጀንበር ሳለ ሩጥ፤ አባት ሳለ አጊጥ። |
ጀግና የሚታወሰው፥ ወይም ከሞተ ወይም ከተለየ በኋላ ነው። ጀግናን ከደረቱ፤ አበባን ከአናቱ። |
ጀግኖች በነፍጣቸው፤ ሉቃውንት በቅኔያቸው (ይፎክራሉ)። |
ጃርት፥ ልጅሽን እንዳት አድርገሽ ትልሻታለሽ ቢሎት፥ እንደ ወለድት አለች። ጃርት ያስደነገጠው ደባ ይመስላል። |
ጅል ሲጃጃል፥ ዕቃ ይፈጃል። |
ጅል ስለላ ላይ ኼድ፥ ምግብ ቢቀርብለት ስለላ ላይ ነኝ ብል ዕርፍ። |
ጅምር ይጨረሳል፤ ልጉም ይተኮሳል። |
ጅምርን ለነገ አያሳዩም። |
ጅራትና ሀሜት በስተኋላ ነው። |
ጅራትና ጉድ፥ በስተኋላ ነው። |
ጅራትና ጉድ፥ ከወደኋላ ብቅ ይላል። ጅራቷ፥ ታደርሰኝ ከአናቷ። |
ጅራፍ መትቶ ያለቅሳል፤ ባለጸጋ በድል ተመልሶ ይወቅሳል። |
ጅራፍ እሱው ይገርፍ፥ እርሱው ይለፈልፍ። |
ጅራፍ እራሱ መትቶ፤ እራሱ ይጮሀል። (መትቶ ~ ገርፎ) ጅብ ሉሰር ኺድ፥ ተሰሮ ገባ። |
ጅራፍ እሱው ይገርፍ፤ እሱው ይለፍ። |
ጅራፍ፥ መትቶ ያለቅሳል። |
ጅብ ምነው የሰው ከብት ትበላለህ ቢሉት፥ አለጊዛ እየኼደ እኔን በደለኛ ያደርጋሉ። |
ጅብ ምን ይመስላል? እግሩ ያነክሳል፥ አፉ ይነክሳል። ጅብ ሲበላህ፥ በልተኸው ተቀደስ። |
ጅብ በላይ እየጠጣ፥ አህያን ውሃየን አታደፍርሥብኝ ይላል። ጅብ በቀደደው፥ ውሻ ይገባል። |
ጅብ አንዳ በበላበት፥ አሥሬ ይመላለስበት። |
ጅብ አያውቁት አገር ኼድ፥ ቆርበት አንጥፉልኝ አለ። ጅብ፥ አጥንት ባየበት ይመላለሳል። |
ጅብ እማያውቁት አገር ኼድ፥ ሩም ሰርቪስ ያዚል። ጅብ እማያውቁት አገር ኼድ፥ ቴላ ሴንተር ከፈተ። ጅብ እሰር ብል፥ ተሰሮ ገባ። |
ጅብ እስኪነክስ፥ ያነክስ። |
ጅብ እንደ አባቱ ይርጥጥ፤ አህያ እንደ አባቱ ይፈርጥጥ። ጅብ፥ እንደ አገሩ ይጮሀል። |
ጅብ እንደ አገሩ ይጮሀል፤ የደላው ሙቅ ያኝካል። ጅብ እንደ ጉልበቱ፥ ልብ የለውም። |
ጅብ እንን ደኛውን ይጣራል። ጅብ፥ እንደ ቁመቱ፥ ልብ የለውም። |
ጅብ ከሚበላህ፥ በልተኸው ተቀደስ። (በልተኸው ~ በልተህ) ጅብ ከሚበላህ፥ ጅብ በልተህ ተቀደስ። |
ጅብ ከማያውቁት አገር ኼድ፥ ቆርበት አንጥፉልኝ አለ። (አለ ~ ይላል ) ጅብ ከአመድ ይበርዳል። |
ጅብ ከአኮተኮተ፤ ሰው ከተከተተ። |
ጅብ ከኼደ፥ ውሻ ጮኸ። |
ጅብ ውሃ ሲጠጣ፥ ታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ። ጅብ የማያውቁት አገር ኼድ፥ ቆርበት አንጥፉልኝ አለ። ጅብ፥ የእኔ ስለው፥ ወናፌን ቀማኝ። |
ጅብ የእኔ ነው ስለው፥ ወናፌን ቀማኝ። |
ጅብ:_ ጥጆቹን ጠብቅ ሲባል ይጠፉብኛል አለ። ጅብና ሸማኔ፥ ከጉድድ አይወጡም። |
ጅብ፥ በአጥንት የተገደገደ በጅማት የተማገረ ቤት አለ ቢሉት፥ ወዳት ነው ሳይል ገደል ገብቶ ሞተ። |
ጅብና አህያ አታድርገን። |
ጅብና እህል፥ ሳይተዋወቁ ይኖራሉ። ጅብን ለመግደል፥ ከአህያ ተጠለል። ጅብን ሉወጉ፥ ከአህያ ይጠጉ። ጅብን ሲቀርቡ፥ በአህያ። |
ጅብን ሲወጉ፥ በአህያ ተጠግቶ ነው። ጅብን ሲወጉ፥ በአህያ ይጠጉ። |
ጅብን ከምን መታኸው? ከአፉ አሰፋኹለት። ጅብን ፈርቼ፥ ከዚፍ ብወጣ፥ ነብር ቆየኝ። ጆሮ ለባለቤቱ፥ ባዳ ነው። |
ጆሮ ምነው አታድግ ቢሉት፥ ጉድ እየሰማኹ በየት ልደግ (አለ)። ጆሮ በላ፥ ሆድ ጦሙን አደረ። |
ጆሮ ባይጦም፥ ይመስላል ሆዳም። |
ጆሮ ተቀምጦ አስወለደ፥ በኋላ የተወለደው ቀንድ በለጠው። ጆሮ ነገርን ይለያል፤ ጐረሮ እህልን ይጥማል። |
ጆሮ አይጦምም፤ አይን አይጠግብም። ጆሮ፥ ዕዳውን አይሰማም። |
ጆሮ የሰማውን ለማየት፥ ይኼዳል አይን። ጆሮ፥ የቀድሞዎቹ እኩያ ነው። |
ጆሮ የሰማውን፤ ልብ ያውቀዋል። (ያውቀዋል ~ ያውቃል) ጆሮ የሰማውን ለማየት፥ አይን ይንከራተት። |
ጆሮ ዳባ ልበስ አለ። |
ጆሮ፥ ለባለቤቱ ተቃዋሚ ሆነ። |
ጆሮ፥ ከአያቱ ያረጃል። (ከአያቱ ~ ከአያት) |
ጆሮ፥ ገንቡን አይሰማም። |
ጆሮህ የት ነው ቢሉት፥ እዙህ አለ አሉ። ጆሮውን ቢቆርጡት፥ መስሚያው ይቀራል። ጆንያን ያቆመው፥ እህል ነው። |
ገለፈንት፥ የሴት ጋለሞታ። ገላጋይ አጥቼ፥ ግልገላን በላኋት። ገልቱ ቢመክር፥ አይክር። ገልፋጣ፥ የሴት ጋለሞታ። |
ገመድን ሲበጠስ መቀጠል፤ አባይ መስካሪን ገደል። ገረመኝ፥ የማላውቀው ሰው ቢስመኝ። |
ገረድ፥ የቤት ሞረድ። |
ገር ገሩን ተጫውቶ ይበሎል፥ ተስማምቶ ይኖራል። ገርነት፥ የእግዛር ቸርነት። |
ገርነት፥ የእግዛር ገነት። |
ገርና ልል፤ ሙዳይና አገልግል። |
ገርን ልጅ፥ እናቱ(ም) አትወደው(ም)። ገርገሩን ተጫውቶ፤ ይበሎል ተስማምቶ። ገበሬ በንጉሥ፤ መበለት በቄስ። |
ገበሬ በአረሰ፥ መናኛ ዅሉ ጎረሠ። |
ገበሬ አቆጣጠረኝ፤ ወታደር አወራወረኝ። (አወራወረኝ ~ አወራውረኝ) ገበሬ አክባሪውን፤ ባለጌ መካሪውን ይጠላል። |
ገበሬ አክባሪውን ይጠላ(ል)። ገበሬና ወላድ አንድ አያጣም። ገበታ ለአዋቂ፤ ወሬ ለጠያቂ። |
ገበያ ለአርፋጅ፤ ቤተክርስቲያን ለማላጅ። ገበያ ቢመቻት፥ ልጇን ሸጠቻት። |
ገበያ ቢያመቻት፥ ልጇን አስማማቻት። ገበያ ቢያመቻት፥ እናቷን ሸጠቻት። ገበያ ነሽ ብለው፥ ይሻሻጡብሻል። |
ገበያ እንደሰጠህ እንጂ፥ እናትህ እንደላከችህ አይሆንም። ገበያ እንዳት ዋለ? ቢለው አንደ ባንደ ሲሥቅ። |
ገበያ ከደራ፥ ነጋዳም አይፈራ። ገበያ ወጣ፥ ነገር ያመጣ። |
ገበያ የሚሰጥህን፥ እናት አትሰጥም። (የሚሰጥህን ~ የሚሰጥን) ገበያ የወጣች ገረድ፥ እመቤቷን መታች። |
ገበጣ ለአዋቂ፤ ወሬ ለጠያቂ፤ ዋዚ ፈዚዚ ለሣቂ። ገበጣ ገበጥባጣ፥ ከኢየሩሳላም የመጣ። |
ገበጣ ለአዋቂ፤ ወሬ ለጠያቂ። |
ገቢ በእናት፥ ልጅ ትገቢ። |
ገቢ ያፈርሳል፤ ቀዳዳ ያፈሳል። ገቢህን ሳታውቅ፥ ይሉኝ አትበል። ገቢውን ባለቤት ያውቃል። |
ገባ ወጣ፥ ነገር ያመጣ። ገባር፥ የአህያ ግንባር። |
ገባርና ድግር፥ ሲተካከል ያምር። |
ገብርኤል ይሠራል፤ ኒኮላ ይበላል። ገብያ ቢያመቻት፥ ልጇን ሸጠቻት። ገብጋባ ውሻ፥ ነክሶ ለጅብ ይሰጣል። |
ገብሱ የሚደርሰው ለፍልሰታ፥ እኔ የምሞተው ዚሬ ማታ። ገብስ ሲበስል፥ አባቱን ይመስል። |
ገብስ፥ የእህል ንጉሥ። |
ገብስና ሽንኩርት፥ ቂጡ ሲለብስ። ገብስና ሽንኩርት፥ ቂጡ ሲበስል ነው። ገብስና ገብስ፥ አብሮ ይነፍስ። ገብርኤል ያየው ምሥጢር። |
ገና በርቆ፥ ገና ንቦ። (:_ ያልተወጠነ ሥራ) ገና እሄን ፈርቼ፥ በቀን ግቼ፥ ገና ንቦ ባርቶ። ገና ንቦ፥ ባርቶ። |
ገና ንቦ፤ ገና በርቶ። |
ገናም በሙክቱ፥ ሐዳዳም በእልበቱ ይታወቃል። ገናና ጥምቀት፥ እኩል አውዳመት። |
ገንፎ ለጉንፋን ያበስላል፥ እግረ መንገደንም ለሆድ ይበጃል። ገንፎ ለጉንፋን ደግ ነው፥ እግረ መንገደንም ለሆድ ይበጃል። ገንፎ ማላመጥ፤ በእግዛር ማልመጥ። |
ገንፎ ለጉንፋን ይበጃል፥ ወዱህም ለሆድ ይበጃል። |
ገንፎ ሠርታ ለራት፥ ቢያጎርሣት ተኮሳት። ገንፎ ሠርታ ለራት፥ ቢያጎርሣት ፈጃት። |
ገንፎ ሲበሉ ልጅ አስወግድ፤ ጠላ ሲጠጡ እሳት አንድድ። ገንፎ በሙቅ ተደግፎ። |
ገንፎ በድስት፤ ጎመን በምንቸት። |
ገንፎ እፍ እፍ ቢሉሽ፥ ሉውጡሽ ነው። እውነት አይምሰልሽ። ገዝቶ የማይቆጣ፤ አጥቦ የማያነጣ። |
ገንፎ እፍ እፍ፥ ቢሉሽ ሉውጡሽ። |
ገንፎ፥ እንክ እንክ ቢሉሽ ሉበሉሽ። (ሉበሉሽ ~ሉውጡሽ) ገንፎ፥ እፍ እፍ ቢሉህ፥ ሉውጡህ። (እፍ እፍ ~ እፍፍ) ገንፎ እፍ እፍ፥ ቢሉሽ ሉበሉሽ። |
ገንቡ የሰው ቢሆን፥ አዳዩ የእኔ ይዅን። ገንቤ፥ አትውጪ ከቤቴ። |
ገንቤ አትውጪ ከቤቴ፥ ታጣዪኛለሽ ከጎረቤቴ። ገንብ ለዕዳ፤ ሙግት ለባዳ። |
ገንብ ማግኘቱ ይቀላል፥ ከማከማቸቱ። ገንብ ሲናገር፥ እውነት አፏን ትይዚለች። |
ገንብ በስተእርጅና፥ ወዳት ትገኚና? በልጅነትማ፥ ማን ይይዝሺና? ገንብ ቢያብር፥ ላጥ ያለ ሀብታም ያረጋል። |
ገንብ አክባሪውን፤ ባለጌ መካሪውን ይጠላል። |
ገንብ እንደ ጌታው ነው። ገንብ ከእጄ፤ መድ ከደጄ። |
ገንብ ከእጅ፥ ከወጣ ይመጣል (ይዝ) ጣጣ። ገንብ ከእጅ፤ መድ ከደጅ። |
ገንብ ካለ፥ በሰማይ መንገድ አለ። ገንብ የላለው፤ ደኛ የለው። ገንብ የልብ ሥር ነው። |
ገንብ የልብ ሥር ነው፥ አጥፊውም ሰው ነው። |
ገንብ የሚገኝ በሀያ ዓመት፤ ልብ የሚገኝ በአርባ ዓመት። ገንብ የተውሶ፥ ጠፋ ተጨርሶ። |
ገንብ የአጣ፥ ገበያም አልወጣ። |
ገንብ የጠፋበት፥ ብዙ ኀጢአት አለበት። ገንብ ያልያ መንገደኛ፥ አይፈራም ቀማኛ። ገንብ ገንብን ይወልዳል። |
ገንብ፥ በልጅነት ማን ሰበሰብሽ? በእርጅና ማን አግኝቶሽ። |
ገንብህ ከእጅህ፤ ፍርድ (ዳኛ) ከደጅህ። ገንብህን ከፊትህ አትለይ። |
ገዥዎች ግብዝችንና፥ ሸንጋዮች ይወዳሉ። ገደል ለዝንጀሮ፤ ጉድድ ለቀበሮ። |