Proverb
stringlengths
4
244
዗መድ፥ ሲጣላ ያረክሳል።
዗መድቿ ዅሉ ይሎታል፥ ግንድ አልብስ።
዗መድና መቃብር፤ ባዕድና መንገድ።
዗መድና መድኀኒት፥ በተቸገረ ቀን ይፈለጋል።
዗መድና መድኀኒት፥ በቸገረ ቀን ይፈለግ።
዗መድና መድኀኒት፥ የተቸገሩ ዕለት። (የተቸገሩ ~ የቸገረ)
዗መድና ሚዚን፥ ከወገብ ይይዚል።
዗መድና ሥዕል፥ በሩቁ ያምራል (ይባላል)።
዗መድና ሳንቲም ከመንገድ ወድቀው፥ ሳንቲሙን አነሱ ዗መድን ጥለው።
዗መድና እሳት በሩቅ።
዗መድና ዋንጫ እያለቀሰ ይመጣ።
዗መድና ገን዗ብ ሳያስቡት ይገኛል።
዗መድና ፍየል ቤት አጥፊ ነው።
዗መድን ከ዗መድ ጋር ማማት፥ ዳቦ እንደመግመጥ ነው።
዗መድን ከ዗መድ ጋር ማማት፥ ጮማ እንደመቁረጥ ይቆጠራል።
዗መድን የሚወጉበት ጦር፥ ጀንፎው አይለቀቅም።
዗ማ ብታረጅ፥ አማጭ ትሆናለች።
዗ማች ለባልንጀራው እኔ የገደልኹት ደም አልወጣውም ቢለው፥ ቤት ሠሪውን ገድለህ ይሆናል አለው ይባላል።
዗ምቶ ከአረጀ፤ በልቶ ከአፈጀ።
዗ምቶ ያረጀ፥ በልቶ ያፈጀ።
዗ረፋና ቀን ከአልተሻሙበት ያልቃል።
዗ሪው ጣቴ፤ ምድሩ የአባቴ።
዗ር ልትበደር ኺዳ፥ እህል ሲሸት መጣች።
዗ር ልትበደር ኼዳ፥ መኸር ሲደርስ መጣች።
዗ር ከል጑ም ይስባል። (ይስባል ~ ይጠቅሳል)
዗ር ከበረከት፤ ትውልድ ከምርቃት።
዗ር የጣቴ፤ ምድሩ የአባቴ።
዗ርቶ መቃም፤ ወልድ መሳም።
዗ርቶ አይቅም፤ ወልድ አይስም።
዗ርቶ ያልበላ፤ አምላክን ጠላ።
዗ቅዝቀው ቢቀብሩት፥ ቀና ብል አደገ።
዗ባራቂ፥ ላባ ቀረሽ፥ እብድ አስተኔ።
዗ባራቂ፥ ይወዳል ምራቂ።
዗ንድ ለሆደ ሲል፥ በሆደ ይኼዳል።
዗ንድ ከባሕር ላይ ተኝቶ፥ ጤዚ ይልሳል።
዗ንድ፥ የዳገት በረድ።
዗ንጋዳ ተቆረጡት አገዳ፤ እዳኛ ከደረሱ ዕዳ።
዗ንጋዳ ከቆረጡት አገዳ፥ ሚስት ከፈቷት ባዳ።
዗ንጋዳ የገለበጠ፤ አባቱን የገላመጠ።
዗ንጋዳና ወታደር በመከር ጊዛ ይታይ ነበር።
዗ንግ ከተተከለ፥ ልብ ተከፈለ።
዗ኬውን ሲቋጥር፥ አነቀው ነብር። (ተማሪ ~)
዗ወትር ዋይ ዋይ ጐረሮ ያሰለቻል።
዗ገየች ከረመች፥ ቆይታ መጣች።
዗ጠኝ ሞት መጣ ቢለው፥ አንደን ግባ በለው (አለው)። (አለው ~ አለ)
዗ጠኝ ቦላላ ፈስ አያድንም።
዗ጠኝ ድሀ ዗መድ ያለው፥ በዓመቱ እርሱ አሥረኛ ይሆናል።
዗ጠኝ ጠጥቶ፤ አሥረኛውን የወደደ በሙሉ ነደደ።
዗ጠኝ ጠጥቶ፤ አሥር የወደደ በሙሉ ተናደ። (በሙሉ ~ ዗ጠኙ)
዗ጠኝ ፈሳም ጎማ አይነፋም።
዗ጠኝም ቢታለብ፥ ለእኔ ያው ገላ ነው።
዗ጥ ጥ፤ አቁማዳ ቂጥ።
዗ፈን ለገና፤ ነገር ለዋና።
዗ፈን በበገና፤ ነገር በዋና።
዗ፈን በከበሮ፤ አዋጅ በደበል።
዗ፈን በገና፤ ነገር በዋና።
዗ፈን አለ በገና፤ ነገር አለ በዋና።
዗ፍኖ አያምር፥ እን኱ን አልቅሶ።
዗ፍኖ ያልዳረ፤ አልቅሶ ያልቀበረ ዗መድ አይባልም። ዙሮ በላን፥ ተኝተህ ቀላውጠው።
጑ሳና ድንግል፥ ያላንድ ጊዛ አይበቅል።
጑ዞን ትጠብቃለች። አንድ አይና፥ በአፈር አይጫወትም።
጑ያ ነቃይ፥ የፊት የፊቱን።
጑ደኛህ ሲታማ፥ ለእኔ ብለህ ስማ።