clean_tweet
stringlengths
3
181
label
class label
2 classes
ፍላጎታችንኮ ገደብ አጣ ለእግዜርም አልተመቸን
0negative
: ደራ በደራ ያሉ አማራዎች መሥርያ ወደላይ እየተኮሱ ከጋ** ጋር ጦርነት ነው ምንፈልገው እያለ እየሸለሉ እየፎከሮ ኦሮሞውን መውጫ መግብያ እያሳጡት ነው የኦሮሞ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ጦርነት…
0negative
እንዳንተ ያሉ በጋዜጠኛ ስም የሚሸረሙጡ ሴሌክቲቭ አታካቸውን ስንመለከት ለአገርና ሳይሆን ለጥቅም አሽከርነት የቆማቹ ህሊናቢስ እንደሆናቹ እንረዳለን:: እዚያዉ ካምፕሽ ውስጥ ጀዌር ጸጋዬ አርአርሳ ገቢሳና ግሙን ጉተማ ተናግረሽ ታውቂያለሽ? አስመሳይ
0negative
አይዞኝ ያልፋል ጠንካራ ሁን😌
1positive
የኢራን ሁለተኛው ከፍተኛ ባለስልጣን በአሜሪካ ተገደሉ! የአል- ቁድስ ልዩ ሀይል ዋና አዛዥ የነበሩት ቃሲም ሱሌማኒ ከጥቂት ሰአታት በፊት በአሜሪካ በተወሰደ የአየር ድብደባ የተገደሉት ኢራቅ፣ ባግዳድ በሚገኘው አየር ማረፍያ እንደሆነ AP ዘግቧል።
0negative
የአንድ ሀገር ጠንካራ ብሔራዊ ቡድን መሰረቱ ጠንካራ ክለቦች ናቸው ። ከእግር ኳስ ክለቦቻችን አንዱ የሆነውን ፋሲል ከነማን በመርዳት ለጠንካራ ብሔራዊ ቡድን መሰረት እንጣል!
1positive
ጌታው ብልፅግና እንግዲህ ወደ ብልግና እየተቀየረ ለመሆኑ ይሄው ነው
0negative
የኢቲሳ እንበሳ ፣የወንጌል ገበሬ፣ሐዋርያው መነኩሴ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት ረድኤታቸው በምናምነው ላይ ይደርብን! አሜን!
1positive
እስክንድር መልካም የልደት በአል ይሁንልህ
1positive
እግዚአብሔር ይባርከው
1positive
ወሎ ክልል ቢሆን ጥሩ ነው 👍
1positive
የዶ/ር ዐብይ የመጀመሪያ ፓርላመማ ቃለ መሃላ ላይ የተናገረው "አንድነት ማለት አንድ አይነትነት እንዳልሆነ ገልፀውልናል" ተቃርኖ የተፈጥሮ ሕግ እና የሀይል ምንጭ ነው። ለምሳሌ ሰው የተፈጠረው በሁለት ተቃራኒ ፆታ ነው።
1positive
መደመር ለኢትዮጰያ እድገት
1positive
ሥቃይ ፣ ብቸኛው ማብቂያ የሌለው የባዶነት ስሜት ብቻ ለንስሐ ጊዜው ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም የእርስዎ ኃጢአት በክፉ አይነትዎ ከማንኛውም ተልእኮ ይበልጣል መጨረሻው ቀርቧል ፣ የኃጢያት መርከቦች ይረሳሉ
0negative
ድንቅ አባባል። አመስግናለሁ።
1positive
እንደው ምን ላርግህ !!! ሀገራችን አንተ ስላለህላት እደለኛ ነን ፡፡ የገባቸዉ አሁን ያደንቁሃል ፡፡
1positive
አንተ ቆሻሻ! 86 ሰው ሲያልቅ የት አባህ ነበርክ? እሁን በብርሃን ፍጥነት ታወግዛለህ:: ቆሻሻ
0negative
በአዲስ አበባ ከተማ እና በደቡብ ክልል የእምነቱ ተከታዮች በግዢ፣ በስጦታ እና በምሪት ባገኟቸው የመገልገያ ቦታዎች «የይዞታ ማካለል እና የግንባታ ፈቃድ የመስጠት ችግር» መከሰቱን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል።4/6
0negative
በዚህ የማስመሰል ዘመን የተቸረን እውነተኛ ዶክተር!!! አበሳጩ ነገር ዶ/ር ደረጀ በተጣራበት እነ አንተና ዶክተር ሲባሉ, ወይ ጊዜ ያሰኘኛል!!!
0negative
ወደ ግማሜዝ እሄዳለሁ የሚሽከረከሩ ማሽኖች እንድትኮርጁ እናደርጋለን De ችግር x2 በጓደኞቼ በኩል ለመያዝ አስቸጋሪ Hg X2 ነኝ ችግር ወደ ግማሜዝ እሄዳለሁ Secret_Santa2019بالعربي
0negative
በጣም! በየቦታው ብትሄድ ከተማዋን የሞላው የኛ ያልሆነ ነገር ነዉ። ብቻ የሚዲያ ሰዎች ተሽለዉ መገኘት ሲገባቸዉ ነገሩን ማራገባቸዉ ደስ አይልም።
0negative
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመጪው የገና በዓል ሊከሰት የሚችለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅን ለመቀነስና ሲከሰትም አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
1positive
😂 ከኃላ የሚቀረው ፈሪ ነው ይልቅ ዝም ብለህ ተቀላቀል
1positive
የሰሞኑ የፖለቲካ ፓርትዎች ጥምረት በመልካም ጎኑ ሊታይ ይገባናል! እኞም ብዙ የአማራጭ አሳቦች ስለሚቀርብል የምርጫ ክርክሩን በትግስት ልንጠብቅ ይገባል። ከሁሉም በላይ በሰላማችን መደራደር የለብንም።
1positive
ሁሌም ልክ ነኝ :-)
0negative
ታህሳስ 29፣2012 በርካታ ወጣቶች የተለያዩ የሳይንስና የፈጠራ ውጤቶችን እያበረከቱ ነው፡፡ ከወዳደቁ እቃዎች የ3ዲ ህትመት ማሽንና የቴሌስኮፕ መሳሪያ ያዘጋጁ ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎች ቴዎድሮስ ብርሃኑ ShegerWerewoch Ethiopia
1positive
አሄ...እና አሁን በግለሰብ ደረጃ ሀገር እና የሀገር ሕዝብ በሞላ ጥላቻ? ስለኤርትራ እና ኢትዮጵያ መተጣጣት ምክንያት ባነሳኸው እስማማለሁ:: ስለባሕር ወደብ ጉዳይ ግን ቻይና እስከ አውስትራሊያ የሚደርሰውን ባህር የኔ ነው ማለቷን ሰምተሃል?
1positive
ኦሮሞ አባ ባህሬን አንብቦ አይደለም ገዳን ያቆየው። በአምስት ክፍለዘመን በአንድ አባ ባህሬ መኩራት ያሳፍራል። ከኦሮሞ ኖራችሁ ኦሮሞን በቅጡ ለማወቅ ባለመፈለጋችሁ ኢትዮጵያ የሆነችውን ሆነች። ይኸው አንተም ሌንንን ማማት ሆነ ስራህ።
0negative
ችግሩን ከመሰረቱ መፍታቱ ነው የሚያዋጣም ማለባበሱ አይጠቅምም።
1positive
ከኢዜማም ጋር ተዋሀዱ አንድነት ሀይል ነው። በፖሊሲ መፋጨት የስልጣኔ ምልክት ነው። ዘረኞች ዘራቸው ብን ይበል።
1positive
ኧረ ተይ አታነካኪኝ ኮሪደር ላይ ወጥተን የምናወራበትን ኔትወርክ እንዳታዘጊብን 😀
0negative
ማነን: ስንት በርሀብ እየሞተ ባለባት ሀገር ስለ ጦርነት የምናወራው: እስቲ አንተ አገርህ ላይ በሰላም መኖራችን ሳናቅ ማስፈታት የምንለው ለምንድነው: ኢሳያስ እዚህ መምጣቱ አይቀርም ማጅራቱን እንለዋለን ከፈልክ 😆
0negative
“የተወሰኑ ሰዎች በፈጠራ ወሬ አገር ሲያተራምሱ ዝም ማለት ተገቢ አይደለም” ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ) - -
0negative
የትምህርት እድል ለማግኘት ብዙ ውጣ ውረዶችንና ዕለታዊ የኑሮ ፈተናን ለማሸነፍ የሚታገሉትን ለማገዝ የቻልነውን ያህል ሰጥተን እንርዳ…ይሄ ፅሁፍ ለምን የGoFundMe አካውንቱን እንደከፈትኩ ሰፊ ማብራሪያ የሚሰጥ ነው...👇 Ethiopia
1positive
ጠንካራ ፓርቲ የመሰረታችሁ እያስመሰላችሁ ህዝቡን አታዘናጉ። ሁሉን ነገር በአንዴ እናሳካለን የሚል ቀቢፀ ተስፋችሁን ተው እና ወደ ህብረብሄር ፓርቲ ተዋህዳችሁ ለኢዜማ እና ብልፅግና ተገዳዳሪ ፓርቲ ፍጠሩ!!!
0negative
ታህሳስ 22፣2012/ ወደ ሐገር ውስጥ የገባን ነዳጅ ስርጭት የሚቆጣጠር በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ኮሚቴ መቋቋሙ ተሰማ
1positive
እኔ ሞቻለሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጌታ ሆይ ኧረ ና!
0negative
ከኢዜማ የተሻለ ፖሊሲ ያለው የለም ስትል ከኢትዮጵያ የተሻለ ህገመንስት ያለው ሐገር የለም ሲሉ የነበሩትን የወያኔ ካድሬዎች ነው የምታስታውሰኝ
0negative
ለለውጥ_ለዕድገት _ ለሥራ _ያለህ ፍላጎት _ከተግባር ጋ ነው በሚገረም _ሁኔታ _ብዙ ነገሮችን እየቀየርክ _ነው ደስ ይላል በርታ እንደግፍሀለን _ከንቲባችን የለወጥ _ሰው 😍
1positive
መቀበር ብቻ ሳይሆን ከእምዬ ኢትዮጵያ አፈር ቆሻሻቸው መወገድ አለበት
0negative
የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስትር። ዳያስፖራውን ማየት መልካም ነው። ተማሪዎች በሽብርተኞች ታግተው ግን ምነው ዝም አሉሳ?
1positive
በሀያሉ ፈጣሪ እጅ ብቻ ነው
1positive
ፍቅር እንዲህ ነው።
1positive
እኔ ደግሞ የባርሳን አንተም ከነትርጉሙ እችለዋለው። እንቁልልጭ! 😎
0negative
መጪው አዲስ ዓመት መደማመጥ የሚቻልበት፤ተቃውሞን ምክንያት አንተርሶ የሚቀርብበት፤አንድን ነገር የሚያውቅ ሰው ሲናገር የምንሰማበት፤የምናነብበት የምናስተውልበት ያድርግልን።ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!
1positive
ታህሳስ 23፣ 2012/ የተሽከርካሪ መለያ ሰሌዳ እጥረት አለ በሚል ተገቢ ያልሆነ ክፍያ የሚጠይቁ ህገ-ወጦች ጉዳይ
0negative
ቅዠት የሚባል የለም።። ተግባር(reality) እና ቅዠት ለይተህ አታውቅም ማለት ነው. ወይም በጣም ታንቀላፋለህ.
0negative
የለማ መገርሳ ነገር ግራ የሚያጋባና ድርጂታዊ አካሄድን ያልተከተለ መሆኑ ከጀርባ ያለውን ለማዎቅ ያጋጋል በትንሺም ቢሆን የፌደራሊስቶችን ቀልብ ገዝቷል ለማንኛውም ሁሉንም በትገስትና ጥበብ ማየት ነው ድል ለኢትዮጵያ ቅን አሳቢዎች
0negative
"ኦቦ ለማን ገፍተን ፅንፈኛ ያደረግነው እኛው ነን" ኢትዮ ዊኪሊክሶች 🙂 እቺ ትንታኔ አሁንም ፈገግ እንዳሰኘችኝ አለች 😝
0negative
አየር ላይ ተንሳፈዋል እኮ:: በትምህርት ቤቶች ውስጥ የተሰገሰጉትን የማይመረቁ ቦዘኔ ቄሮዎችን: የኦነግ/የህዋሃት አቀንቃኞችን እና የሃይማኖት አክራሪዎችን ለምንድነው መንጥረው ማያባሯቸው?
0negative
ፍተሰአ to mean ፍቅር፣ ተስፋ፣ ሰላም እና አንድነት
1positive
ዳጊዬ የኔን ጀግና ብዙ እንደምትሠሪ ለረጅም ጊዜ ከነበረን ግንኙነት ተረድቻለሁ። በርቺልን። የትራንስፖርቱ ዘርፍ ውስብስብ ችግሮች ያሉበት በመሆኑ ሥራችሁ በፈተና የታጀበ ነው። የትራፊክን አደጋ ለመቀነስ ግን መንጃ ፈቃድ በልምድና በዕድሜ ቢቀነብ
1positive
መርዝ መጀመሪያ የሚጎዳው የተቀመጠበትን እቃ ነው ጥላቻ እና ክፋትም እንዲሁ በእኛ ውስጥ ባደረ ቁጥር ቀድመን የምንጎዳው እኛው ነን። እስኪ ላሳዘኑን ሰዎች ሳይቀር እስኪ በጎ እንሁን ያኔ ደስተኛ ከመሆን ጋይ እንታረቃለን።
1positive
የሞጣውን የመስጊዶች ቃጠሎ አዘጋገብ ሲታከልበት ደግሞ ፍጹም ስነ ስርአት የጎደለው ሆኖ በግልጽ ይታያል። አሁን እየሰሩ ያሉትን ስህተት ላለመስራት ሙያ ሳይሆን ጨዋነት ብቻ ይበቃው ነበር።
0negative
ፀባይ ከ200 ብር ባነሰ ገበያ ላይ ያገኛሉ ብሎ ማሰሽ ከባድ ነው 😂😂
0negative
እስኪ እንደዛ የተናገሩበትን ቪዲዮ አጋራን። የሚገርም እኮ ነው
1positive
የመኪናዎችን ዋጋ አይቀመሴ የሚያደርገዉ ኤክሳይስ ታክስ 👉
0negative
በለው ! ታድያ በኢትዮጵያ ሰላም ኣለ የተባለው የት ኣለ?::
0negative
ጥሩ ሃሳብ ነው
1positive
በጣም የሚያስደንቁ ነገሥታት ሁላችንም ትልቅ ቤተሰብ መሆናችንን እና የእግዚአብሔር ልጅ በመካከላችን የሚኖር መሆኑን ለማስታወስ ዛሬ ልዩ ምሽት ነው።
1positive
ሰብሰብ አርገህ መውቀጥ ነው ያኔ ግፋ ቢል ወያኔ ብትባል ኖ 😜
0negative
: ካሰብኩት ይልቅ እያደረክልኛ ያለው ይበልጣል አመሰግንሃለሁ
1positive
: ዐቢይ ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ ዐቢይ «ብዙዎች ብልፅግናን የሚቃወሙት እና የሚጠሉት በግልፅ ቋንቋ ሌብነት ጥዩፍ ነው። የማይሰራ፣ የማይተጋ ሰነፍ ከእኛ ጋር መቀጠል አይችልም» የሚል አቋም በመያዙ…
1positive
መልካም አዲስ አመት!🇪🇹
1positive
በኖቭል ኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩት 4 ሰዎች ከቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተረጋገጠ ሀዋሳ፡ ጥር 21/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኖቭል ኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩት 4 ሰዎች ከቫይረስ ነፃ መሆናቸው የተረጋገጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
1positive
እግዚአብሔር ይህን የዋህ እንግዳ ተቀባይ ፣ ሰው አክባሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ከተማሩ ማሀይሞች ርካሽ ፖለቲካ አላቀው። 💚💛❤ ሰላሙን ያምጣልን።
1positive
ዠልጥ🤣 🤣🤣 ገገማ
0negative
ልደቱ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ጥንቅቅ አድርጎ የሚያዉቅ እዉነተኛ ሰዉ ስለሆነ ነዋ!!!
1positive
በጣም ጥሩ ነው።በተጨማሪም ለምን ከክልሉ ውጭ ያለውን የክልሉ ተወላጅ እና ደጋፊ መያዝ ቢቻል ጥሩ ነው።
1positive
አንተ ላይ ኧረ በፍፁም 😁
0negative
"በሀሳብ መሸናነፍን በሰላማዊ መንገድ መቀበል የስልጣኔ መገለጫ ነው-የኃይማኖት መሪዎች"
1positive
እስከ ድል ይቀጥላል!! ድል ለዴሞክረሲና ለአዲስ አበቤ!!
1positive
ሸዋ አማራ መራቤቴ!!! ብአዴን/አዴፓ/ፒፒ የአማራን ህዝብ የመምራትና የመወከል ታሪካዊም ሆነ ህጋዊ መሰረት የለውም!!!
0negative
ውጭ ለስልጠና ባገኘው እድል ተምሮ መጥቶ ነው
1positive
የተመሠከረላት ጀግና ነች .. እንኳን ያንቺ አይነቷን ዱቄት ስንቷን አንጰርጵራለች
0negative
ወይ ጊዜ ሲጥል .... እንደዚ ድክርት ፍዝዝ ድንዝዝ..... የሰው ደም እንባ ላብ ሲፈርድ .... ገና መቼ ..
0negative
የተረጋገጠ ዜና። በምእራብ ወለጋ ሸምቆ ከነበረው የሸኔ/ኦነግ ተዋጊ 1478 ያህሉ መሳሪያውን ፈቶ እጁን ሰጥቷል። በአሁኑ ሰአት ጫካ የቀሩት ጥቂት ቁጥር ያላቸው ናቸው። የሚያዋጣውም ይኸው ነው።
1positive
አመሰግናለሁ ለላካፈልከኝ እውቀት።እውነት ካለዛሬ አልሰማሁትም።
1positive
በአላህ ስም እጠይቃችሁለው ከዛሬዋ ቀን በኋላ ዘመድኩንን ጨምሮ ሌሎችም ዘገምተኞች የፃፉትን እንዲሄ አሉ እያላችሁ አትፃፉልን ከነርሱ ፖስት ስር አስተያየት መስጠታችሁ ይበቃል።
0negative
መልካ_እረኛ_በጎቹን_ያበለፅጋል_እንጂ_በበጎቹ_አይበለፅግም!!!! 👉ብፁዕ አባታችን አቡነ ይስሐቅ በረከትዎ ይድረሰን
1positive
ሪፖርት| ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
1positive
ይህ ቦታ ከተማ ወጣ ብሎ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ድንበር ላይ ያለ ሲሆን የመልክአ ምድር አቀማመጡ መንፈስን ያድሳል። ይሄን ቦታ ያላያቹ ክርስቲያኖች ቦታውን በማየት የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጋበዝኳችሁ።
1positive
ኧረ እነሱ እንኳን በጥምረታቸው ይቀጥሉበት ተዋቸው
1positive
የሃገር ካንሰሮች ፥ ልመና ስርቆት ባህል ያደረጋችሁ ዘራፊዎች ፥ የድንቁርና ኣራማዎች! ይሰማል!
0negative
እናታችን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና (ማኅበረ ቅዱሳን መዝ. ቁ.5) via
1positive
ትክክል ነህ እኮ አንተ👌
1positive
ይህ የተሳሳተ አመለካከት ነው፡፡
0negative
የደቡብ ኦሞ ሰው ነው በአካባቢው ማህበረሰብ ሚንጊ የሚባል ህፃናት የመግደል ባህል ለማስቀረት የሚጥር እናም የተሳካለት angel ነው
1positive
🤗🙌🏽🙏🏽🙇‍♀️ ጌታ ሆይ ጠብቅልኝ 🙈🤣
1positive
ሞጣ ላይ ክርስቲያኑ ሱቁን ከፍቶ ሰራውን እየሰራ ሙስሊሙ አንገቱን ደፍቶ እያለቀሰ ይገኛል!! እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ጎረቤት ጋር መኖር ልብን ያደማል!!
0negative
በርታ አብዛኛው የአዲስአበባ ነዋሪ ካንተ ጋር ነን እስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ!!!✊🏾✊🏾✊🏾 ድል ለዲሞክራሲ ✊🏾✊🏾✊🏾💚💛❤️
1positive
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ባላቸው 335 ተማሪዎች፣የአስተዳደር ሰራተኞችና መምህር ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
1positive
ደደብ ተማሪ እንደነበርክ ታስታውቃለህ... እውነት/ሀሰት ከተባልክማ your little brainless head would go nuts! ትዕቢት የት እንደሚያደርሳችሁ እናያለን! ቆለጥless መሃይም!
0negative
ጥሩ ሰው እኮ ነህ ቅዳሜ ቅዳሜ ከሁለት ቴኪላ በኋላ 😂
1positive
ይሄ እኩይ ሰው መልዕክት አስተላልፎአል። ስለዚህ አማራ ክልል ባሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይንም በሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች በአብን የተጠነሰሰ ሴራ እንጠብቃለን
0negative
ታህሳስ 24፣ 2012/ ቋሚ ኮሚቴዎች በረቂቅ ህጎች ላይ የህዝብ አስተያየት ለመሰብሰብ ተደጋጋሚ ጥሪ ቢያደርጉም አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች አልተገኙም
0negative
ለአብይ የኦሮሞ ሞት ምኑም ነው ፣ ይሄ ምስል ሰሞኑን ወለጋ ላይ እይተካይድ ያለው ነገር ነው
0negative
ኤፍሬም እና አስቴር አወቀ ከብዙዎቹ አዝማሪዎች የተሻሉና የበሰሉ መሆናቸውን የሚነግሩህ በዝምታቸው ነው። ረጅም እድሜ ለአንተ ኤፊ!
1positive
ክቡር ዶ/ር ለማ ማጋርሳ በኦሮሞ ትግል ውስጥ ስታወስ
1positive
ሀጫሉ የጊዜዉ እያሱ በርሄ ሆኗል አሉ
0negative