clean_tweet
stringlengths
3
181
label
class label
2 classes
ቃሉ አሉታዊ ነው ብዬ ነው
0negative
የኤርትራ እንደ አገር መኖር በኣብዛኛው የአረብ አገሮች ፍላጎት ስለነበር ይህንኑ ኣቋማቸው ለማለዘብ ደግሞ ኣቢይ ኣህመድ ከአረብ አገሮች ጋር ጥሩ የዲፕሎማሲ ስራ እየሰሩ ነው ..2/3
1positive
ነፍጠኛ አስተሳሰብ ነው፣ ሥነልቦና ነው፤ መሰረቱ በጉልበት መቀማት መጨፍለቅ ሲሆን እኩልነት ውርደቱ የሆነ ሥነልቦና ነው:: “ነፍጠኛ ብሔር የለውም አስተሳሰብና ሥነልቦና ነው::“
0negative
ልክአደላችሁም ንብረታችንን የምርምር ስራ ከነፓተንቱ አይሸጥም ስንል ኦሮሞ ስለሆናችሁ ነው ይሉናል።እኛ ዶ/አብይ እስካሉ አንናገርም ንብረታችንን መሸጥ ቀርቶ ይረዱን ብልፅግና ከሚደናቀፍ ሽጡ መሪቱ ተነቅሎ አይሄድ
0negative
የታሪክ አዋቂው አህመዲን ጀበል እስልምና ወደ ኢትዮጵያ የገባው በ16ኛው ክፍለ ዘመን ነው ብሎ ይበጠረቃል! ስለመንግስት እና ስለታሪክ ያለው አስተሳሰብ መሳቂያና ጫት ተራ የሸመተው ብቻ ናቸው! islam ethiopia
0negative
ከህወሀት አቸኳይ ስብሰባ ምንም አዲስ ነገር አይመጣም:: ያው "ከዳተኞች" የሚለው አዲስ ዜማቸው ብቻ ነው::የትግራይ እድል በትግራይ ወጣቶች እጅ ነው!
0negative
አማራክልል የሕወሓትን ፋና በመከተል ሙስሊሙን የማሳቀቅ፣ የማጥላላትና መንፈሳዊ መብቶቹን የመንጠቅ ሥራ እየሠራ ነው! ይህ እብደት በምን መልኩ ክልሉን ይጠቅማል ተብሎ እንደታሰበ ለሰሚው ግራ ነው! ዘጌ ሞጣ አማራክልል ሙስሊምጠልነት ኢትዮጵያ
0negative
በፍፁም እንዲዝህ የሚል የምርጫ ህግ የለም
0negative
ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይሄ ነገር እውን መሆኑ አይቀርም ።
1positive
በሚቀጥለው ዓመት እሞታለሁ ፡፡
0negative
በአዋልድ ስም ፣ “ጄኒ ክሩሴ” ፣ አሥራ ሦስቱ አጋንንት ፣ ይህንን ሰው በዘለፋ ስቃይ ውስጥ በመንጽሔ ነበልባል እንረግማለን። ሰይጣን መስማት ወይም መጸለይ ይችላል። ለነፍሶቻችን ቃል እንገባለን እናም እግዚአብሔር የዚህን ሰው ሕይወት ለታመሙ እንደሚ
0negative
: እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለብርሃኑ ልደቱ በሰላም በጤ አደረሰን/ረሳችሁ! [፮ትንቢት ኢሳያስ] ሕንፃ ተወልዶልናልና፤ወንድ ልጅም ተስጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፤…
1positive
እግዝያብሔር መልካም መሥራት ብቻ ሣይሆን ክፉንም ወደበጎ ይቀይራል
1positive
እውነተኛ የዜጎች እኩልነት አሻራ ታሪካዊ የትውልድ ትንሳኤ ምእራፍ ብልጽግና ከኢትዮጵያዊነት ጋር ወደፊት!!!!
1positive
CONGRA SAIDOO እንኳን ደስ አለህ የአፍሪካዉ አልማዝ !!!
1positive
ይህንነዉ ህዝቡ መሰማት የሚፈልገዉ። መንግስት የህዝቦች ን ደህንነት እያስጠበቀ ነዉ ወይ? ለሚለዉ መልስ ባስቸኳይ ማግኘት አለበት።ጥቅሙ ህዝብ ያረጋጋል፣ መንግስት ስራዉን እየሰራነዉ ብሎ ያስባል፣ አጥቂዎችን ያዳክማል። PMOEthiopia fitsumaregaa
0negative
ኢትዮጵያዊው ወጣቱ ምሁር ከታላቅዋ የስልጣኔ ምድር ከአፋር የተገኘ ሚልኒየም አዳራሽን በአፋን ኦሮሞ እያደመቀው ነው,በሚገርም ሁኔታ ከ 10 በላይ የሀገር ውስጥ ቋንቋ መናገር የሚችል የኢትዮጵያዊነት ምሳሌ የሆነ ወጣት ምሁር ነው! ሙሳ አደም ይባላል💐
1positive
: እና ደግሞ መስማት(ማንበብ) የምትፈልጉትን ብቻ የምትሰሙ ብሽቆች!
0negative
ለእራሳቸው ጥይት የፀርሳቸው ሕዝቦች ናቸው እኮ ታሜ ጉራቸው መከራ ግን በኢትዮጵያ ጤፍ የሚኖሩ እርሀብተኞች ናቸው እኮ
0negative
ነጮች ሲተርቱ The pot calls the kettle black ይላሉ እኛ ሊሂቃን ስለ ኢትዮጲያችን ባሰብን።አገራችን በብሄር በ ሀይማኖት ተከፋፍላ ምትገኝ ከገባቹው አጣብቂኝ አናውጣት። ኤርትራኖች የሰው አገዝ እንደማያስፈልጋቸው የታወቀ ነገር ነውና።
0negative
አንድነት ፖርክ አኩሪና እስደሳች ነገሮች ሲኖሩት ከደርግ ዘመን ጋር የተያያዙ አሳዛኝ ስፍራዎችም አሉበት:: ታሪካችን በመሆኑ ግን ሁሉንም ማየት ማስታወስ ተገቢ ነው:: 'ሳሊን ማግኘት'ም በንደዚሁ አስተሳሰብ የተሰራ ፊልም ነው::
1positive
እውነት ነው! እኔ ጸበል መርጨት ከሚገባቸው ውስጥ ነኝ 🤣
1positive
ፍሬ ቢስ፣ፍሬ አልባ፣ የማይመስል ነገር፣ኮተት፣አርቲ ቡርቲ፣የወረደ፣ውሀ የማይቋጥር፣ተራ፣....
0negative
ለማ መገርሳ ሆይ! የቀድሞ ወዳጅህ ናሁሰናይ ከመቐለ ይህን ባለ 6 ነጥብ መልእክት ልኮልሃል፦ 1. ጠባቂዎችህን ሙሉ በሙሉ ከአብይ ንኪኪ እና ትእዛዝ አፅዳ፡፡ የጥበቃ ጥንካሬው ሶስት እጥፍ ጨምር፡፡ በተለይ በሜ/ጄነራል ሓሰን ኢብራሂም የተመደቡልህን 1/
0negative
ባለፈው ራሱ አንዱ ተስብሳቢ ለ ዶ/ር ዐቢይ ይቺን ስጥልኝ ብሎ የሆነ ዶክመት ሲሰጠው የመለሰው መልስ ሲያደክመኝ ነበር 😂
0negative
የለም! የፓርቲው አቋምማ አቋማቸው ነው።በፓርቲው ውስጥ አንድ ሰው አንድ ድምጽ አይደል? ሌላው ነገር በፓርቲው በኩል ያለው አላፊነትና አገር አቀፍ በሆነ የስራ ምድብ ላይ ያለው ችግር ነው። አቶ ለማ መከላከያ ሚኒስትርነታቸው የኢትዮጵያ በመላ ነው።
0negative
"የአለም ባንክ ብቻ ሳይሆን የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር በታከለ ኡማ የአደረጃጀት ለውጥ ላይ ያለውን ተቃውሞ መግለጹን ሰምተናል። ሆኖም ይህን ተከትሎም የተደረጉ ማስተካከያዎች የሉም።" ኢትዮጵያ አዲስአበባ
0negative
ወደ ኤፌሶን 5 15፤ እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ 16፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። 17፤ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
1positive
ስማ ስለ ኤርትራ የሰጠህው ቆሻሻ ኣስተሳሰብ ይቅሬታ ጠይቅበት አልያ መዘዙ ብዙ ነው ።
0negative
አንቺ ልጅ እየተበላሸሽ ነዉ ፣ከነማን ጋር መዋል ጀምረሽ ነው? ዋ!
0negative
ጥልቅ ፍቅር ነዉ?
1positive
የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጆችን ማስ ማስ አድርጎ እነደብተራውን እና አበራሽን ደብዛቸው እንዲጠፋ ያስደረጉ ከሃዲዎች "ጠቅላይ ምንስቴሬን አገኘሁ" ካለው የእንጨት ሽበት ጋር የሕዝብን ሕብራዊ አብዮት ለማዳፋን እየተሞዳመዱ ናቸው። ወዮላቸው! Reactionary
0negative
በግብፅ እየታገዙ ሀገር አፍራሽ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሸቃጮች ወሎዬ ወለጋ ሸዋ ኢሊባቡር ጎጃም ሶማሌ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሳይል እኛን አስጠምቶ ውሀችንን ያለተቀናቃኝ ለመቀማት ለሚያሴር የውጭ ወራሪ በርካሽ ሊሸጡን እየተጣደፉ እንደሆነ እንወቅ::
0negative
"ልብ ሰባሪው...!" ለጥንቃቄ አዳዲስ ወላጆች ሊያዩት የሚገባ ታሪክ...
0negative
ጠ/ሚኒ ዶ/ር ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልዕክት
1positive
ወሬ ብቻ።
0negative
በምን እድሌ
0negative
ወራሪ አይጠረቃ የዘር ነው። ድሮም በዚህች እናት ሀገር ላይ ተምች ነው የለቀቀባት።
0negative
በዘረኝነት መንፈስ የተያዘ ሰው እንዲሁ ነው!
0negative
ንፁህ የብልፅግና ተስፋ❤❤😍😍😘😘😘
0negative
በጣም ሲኖር እኮ ምን ያህል እንደተኖረ ይዘነጋል
0negative
" በእግዚአብሔር ሥዕል የተሣሉ ኪሩቤል የሚጋርዱሽ መቅደስ አንቺ ነሽ ። ንፅህት ሆይ ያለመለወጥ ከአንቺ ሰው የሆነው ቃል ሐጢያታችንን የሚያስተሰርይልንና አበሳችንን የሚደመስስልን ሆነ ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን ። " ውዳሴ ማርያም ዘሰንበት
1positive
እውነት ነው! . . ኪስ ውስጥ አለመያዝ የኤርፎን እድሜ ከሚያረዝሙ መንገዶች መሃል ዋነኛው እንደሆነ ደርሰንበታል።
1positive
: እሰክንድር ነጋ በኢትዮጵያ የርስ በርስ ግጭት አንዲቀጣጠልኀ ነዳጁን እያዘጋጀ ያለ ፋኖ ነው
0negative
ምቀኛ አታሳጣኝ ነው መቼም። አሁን አንቺም በኔ ቀናሽ? 🤣🤣🤣 lol
0negative
ኣንተ የምኒሊክ ሰፋሪ የት ሆነህ ነህ የምትመልሰው። ኣህያ!! ጎንደር ተሰብስበ ነህ ቀይ ባህር የምትመልሰው። ኣባይ ወንዝ መሰለህ። ኣባትህ ገዳይ : የቀይ ሽብር ጅግና። እንደ ኣባትህ እዛ ትቀራለህ። Ye Menilik Sefari
0negative
ያልነበርንበትን ያልኖርነውን የዛሬ 150 አመት የሚባለውን የማንሳታውስበት ዘመን ያምጣልን አሜን !
1positive
ማን አባቱ ነው እሱ እንዲህ የሚለው? ቅ ል ራስ በለው...
0negative
ዳቆኑ በቅጽበት ከተረት ተረት ወደ ዲፕሎማትነት። ሰላም እንዲሰፍን መላ ስላመጣችው የቢቸና ጦጣ እየተረከላቸው ይሆን?
0negative
😂😂 ወረኛ
1positive
ደ/አፍሪካ ያሉት ኢትዮጵያውያን ደህንነት የሰራሀው እጅግ በጣም የምያስመሰግንነው
1positive
ጠሚር አብይ አህመድ በሚታሙባቸው ሁለት ነገሮች ላይ ደጋግመው ሲናገሩ ሰማሁ እውነትና እውቀት 12ንኛ ክፍል ሳያጠናቅቅ ዶክትሬት በቆረጣ ያገኘ የራሱን ኢታማዦር ሹም በሻጥር የገደለ ሰው ስለውነት ሊያወራ አይገባም ከሁለቱም የሉም ።
0negative
: የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግረስ ሊቀ-መንበር መረራ ጉዲና እና የፓርቲው አዲስ አባል ጃዋር መሐመድ፤ የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲን በመመሥረት ላይ የሚገኙት ብርጋዴር ጄኔራል ከማል ገልቹ እና የኦሮሞ ነ…
1positive
በተለያየ ጊዜ የምጠይቃቸው ሠወችን ተከታትየዋለሁ በጣም የወረደ የጋዜጠኝነት ሙያ ያለው የተቀጠረበትን እንጅ ሌላ የማይታየው ሆዳም ጋዜጠኝ
0negative
አማራ ጎጠኛ አይደለም ! አማራ ነን ብለው በጎጥ የሚያወሩ እውነተኛ አባቶቻቸውን ያስፈልጉ! መላው ኢትዮጵያ የአማራ እና የሌሎች ሁሉ ሀገር ነው!
1positive
እሁድ ከሰዓት በኋላ ነው። ነገን የራሳቸው ማድረግ፣ ትናንታቸውን ተሞርክዘው ወደፊት መስፈንጠር የሚፈልጉ የነገ የሀገራችን ተስፋ የሆኑ ወጣቶች በሞሽን የማማከርና ስልጠና ማዕከል ውስጥ ከትመዋል።
1positive
ሰበር ሰበር ዜና!!! "ለማ መገርሳ ትናንት ለስራ ወደ ውጭ አገር ለመሄድ ኤርፖርት በለመደው VIP መስመር ለመግባት ሲሞክር ከልክለውት ከተራው ተሳፋሪ ጋር ተራ ይዞ እንዲሳፈር በማድረግ አዋረዱት::" ~ Prof Ezekiel Gabissa (Maleda Media)
1positive
ኧረ! አምላኬ ምንድ ነው ነገሩ ልጆችህ አለቁ ዛሬስ ሳይማሩ። በመኪና አደጋና በነውጠኞች ህይወትቅቸውን ላጡ ተማሪዎች
0negative
ለማንኛውም የኢትዮጵያ በጀት 13 ቢልዮን አይደለም
0negative
ከእንግዲህ እኔን ካልተከተሉኝ ተሸናፊ ነዎት እና በቀጥታ ወደ ሲኦል እልክሻለሁ
0negative
መታመን በሰማይ አምላክ ብቻ
1positive
ጠንክረህ ተማር። (ወይም ስራ)
1positive
የመጀመሪያ ፍቅር በር
1positive
ባሳለፍነው አርብ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ ጉቴ ሰዮማ ቀበሌ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ታጣቂዎች 4 ሰዎች መግደላቸውን ሸሽስተው ወደ ደንቢዶሎ ከተማ የመጡ ነዋሪዎች ተናገሩታጣቂዎቹ 2 ሴቶችን አፍነው ወስደዋልUz ur voice
0negative
በደንብ እንጂ. ዘረኛ ነህ!
0negative
አብያችን ጃን አብይ አቢቹ🙏 አሪፍ ለፖሊሶች ወታደሮች ... ያለን አመለካከት መቀየር አለበት። በሰላም ወጥተን እንድገባና ሰዎች በራሳቸው ድክመት የሚፈጥሩትን ሁከት ለማርገብ ሕይወታቸውን ጭምር ሰለሚሰጡን ክብር ይገባቸዋል! ፩መኖርደስይላል🌻
1positive
ዛሬ ጁመዓ በወሎ ኮንቦልቻ የተደረካ ከባድ መልክት ያለው የቃውሞ ሰልፍ ብልፅግና ፓርቲ ብልፅግናችሁን አሳዩን
1positive
እንደ ኤርትራ ህዝብ ያክል ብዛት ያለው የጎዳና ተዳዳሪ ህዝብ ይዛቹ: እርስ በራሳቹ እንደ እንስሳ እየታራረዳቹ: መሃይም እና የጫት ቃሚ የበዛበት ሃገር ይዛቹ: እንዴት ነው ለኤርትራ የምትመኙት:: እኛ ምንም እንኳን ለኣሁን ግዜ ቢከፋን: ጨዋ ህዝብ ነን
0negative
‹‹መንደር በሚል ጎሬ ውስጥ ተወሽቆ መገኘት በመንፈስ የመኮስመን ጥግ ነው፡፡ ከኢትዮጵያዊነት ከፍታ ፈፅሞ አንወርድም፤ አንፈጠፈጥም!››አንዱዓለም አራጌ
1positive
ለገና ከወጡ ዝማሬዎች ውስጥ የተባረኩበት ድንቅ ዝማሬ በዜማ ለክርስቶስ አማኑኤል የሚለው ነው በ a Macrin Creative studios piece በሚማርክ መንገድ ውብ ተደርግ ተሰርቷል ተባረኩበት
1positive
አንዳንዴ እውነት ተራራ ፈንቅሎ ይወጣል
1positive
"ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ አታድርስ" የማንም ሰገጤ የጨዋታ ህግ እንኳን የማያውቅ መሀይም ፋቲክ ስለለበሰ እና ኦሮሞኛ ተናጋሪ ስለሆነ ማን መብት ሰጥቶት ነው ስቴድዮም የሚገባ ሰው መራጭ የሆነው ምነው አጋቾችም አጋጆችም እኛ ብቻ አላችሁ
0negative
መመፃደቅ ማለት ለእኔ፣ እያወቁ አጉል ሚዛናዊ ለመሆን ወይም ሰማዕት መስሎ ለመታየት ስህተት መስራት ነው። ምሳሌ፣ ሀቁን ሁላችንም እያወቅነው፣ ራስን አለማስተዳደር የሚያስከትለው ችግር ለመቀሌም ለነቀምቴም ለሸገርም ተነሳሳይ ነው ብሎ መናገር
0negative
እሱን በቅርቡ ታየዋለህ አብሽር መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን አይፈርሱም አይቃጠሉም ያቃጠሉት ግን የእጃቸዉን ያገኛሉ
1positive
በጥቃቱ ሌሎች ስድስት ሰዎች እንደሞቱ የታወቀ ሲሆን የኢራቅ ሚሊሺያ ኮማንደር የነበረው አቡ ማህዲ አል- ሙሀንዲስ ይገኝበታል ተብሏል። ቃሲም ሱሌማኒ ከኢራን ጠቅላይ መሪ አሊ ሆመኒይ በመቀጠል ከፍተኛው ባለስልጣን እንደነበሩ ይታወቃል።
0negative
የጋሞ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄ ለደቡብ ክልል ምክር ቤት ቀርቦ በተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ (በአንድ ዓመት) ዉሳኔ ባለማግኘቱ የጋሞ ዞን ምክር ቤት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቅሬታ አቅርቧል። Via ጋሞ ዞን ኮሚኒኬሽን/Tikvah
1positive
የሌባ አይነ ደረቅ አሉ! ኢዜማ ዜጎች ከለገጣፎ ቤታቸው በፋሽስቶች ተደርምሶ በረሃ ላይ ሲጣሉ፣ጌድዮዎች ሲጨፈጨፉ እና ሲሳደዱ፣አጣየና አካባቢው በኦነግ/ኦፒዲኦ ታጣቂዎች ሲታመስ ወዘተ መልሱ ምን ነበር? "ኮሽ ባለ ቁጥር እንጮህም" ።የዶክተሩንማ ተውት
0negative
እንዲህ ስንወዳደስና ስንዋደድ ብቻ ነው የሚያምርብን
1positive
ያንተ የበታችነት ስሜት ነው፣ ማንም አክራሪ ሰክሮ እየመጣ መስጂድህን ሲያቃጥልብህ፣ እኛ ብንናገር አንተ መልሰህ እኛን ምን አገባቹ ትላለህ።ያንተን አይነት አለቅላቂ ምስጋና ፈልገን አይደለም የምንታገለው አባቱ፣ አንተ ማጎንበስም ትችላለህ።
0negative
ኢህአዴግ የሚለው ስም መጥፋቱ ብቻ ለብልፅግና ክብር እንድሰጥ አድርጎኛል አሁንም እንዲህ ነው ብልጽግና ❤
1positive
አሜሪካ አዲስ ጠቅላይ እየሾመችልን ነው ወይስ ለማን በክብር ከፖለቲካው EXIT እያደረገች? አሜሪካ አንቺኮ ሸርሙጣ ነሽ አትታመኚም😜።
0negative
እውነት አታፍርም የሶስተኛ ክፍል ተማሬ ይሄን አቀደ አለመ አሳካ ስትል 😁😁የእስፖንሰር ድርቅ
0negative
እነዚህ ሰዎች ቅርጫ ጀመሩ ደሞ?😐
0negative
አንድ ነገር ያለ እና የሚያምር ነገር
1positive
ከ7 ሺህ ቶን በላይ የማር ምርት መገኘቱን የአማራ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ
1positive
እንደዚህ በግላጭ ጥላቻሽን ብትናገሪ ያኔ ያለ መስማማት እንስማማ ነበር በሀይማኖትና ሽፋን ከምታወሪኝ። አማራ ክልል ውስጥ እያንዳንዱ ስለ ራሱ የሚበጀውን ይወስናል አማራ ወኪላችን ነሽ ብሎ ስላልመረጠሽ የራስሽን እንጂ ሁሉን መወከል አትችይም።
0negative
‹‹አእምሮን በተገደበ ነፃነት ውስጥ ማንቀሳቀስ ትርፉ ባርነት ነው››
0negative
የሚደንቅ ነው። እሺ ስለ ፕሬዝደንት ነጋሶ አሿሿም የተናገረውስ? መጽሀፉን ያነበበ ሰው እግረ መንገዱን ቢያረጋግጥልን ሸጋ ነበር።
0negative
አፋር በመሆኑ ብቻ ተልይቶ መገደሉ ህግ ባለበት አገር የሰላም ዋስትና መረጋገጥ ያልቻለው ከኢሳ አሸባሪዎች ጋር የኮንትሮባንድ ንግድ እንዳይቋረጥ የመከላከያ አዛዥች በጋራ በመስራት ላይ ሰላሉ ነው
0negative
የአብይ አሽከር ገረድ መሆናቹሁን ሁሉም ያውቃል አሁንም ከግርድና አያውጣቹሁ ምድረ ጥንብ
0negative
“Teriorist?” ሌላው ቢቀር በትትክል እንኳን ፃፈው ማገናዘቡን እንኳን ቁማር ተበልተህዋል🤣🤣🤣
0negative
ይሄኔ የወደፊት ሚስቴ ሀብታም ባል ነው ማገባው እያለች ታስብ ይሆናል 😂😂
0negative
ልዩነቱ ሰርግና ምላሽ የሆነላቸው ከመከፋፈል ጥቅም የሚመኙ ናቸው:: አናሳ አስተሳሰብ ያላቸው ጎልተው የሚታዩት ትንሽ ስብስብ ውስጥ ስለሆነ የሀገር ማነስ የነሱ መግዘፍ ነው:: የግብፅንም ቤሊ ዳንስ ፍንጠዛ አንዘንጋ:: እኛን አዳክሞ አባይን ለመጠጣት::
1positive
ይስሀቅ ባንጃው ወይስ ሺሻ ባንጃው? ስሙ ለእኔ አዲስ ነው።
0negative
Happy New Year!! እንኩዋን ከ2019 ወደ 2020 GC ተሸጋገራችሁ ተሸጋገሪን ሁላችንም ። ካለፉት አመታት የተሻለ ኣመት አድርገው እግ/ር በአመታት መካከል ነገሩን እንዲያሳምሪልን እና የተሳካና የምቾት አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ።
1positive
ቀይ ውሸት አለ? 😂
0negative
ሀይሌ የኔ ምስኪን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
0negative
መከባበር ወደ በልዐጊና ስለ ሞያደረሰን ኢረገተኛ ነን። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ቀጥበት።
1positive
የበለጠ አሽቃባጭ ነው እንጂ የሆኑት! 😡
0negative
ቢመችህ ባይመችህ ===ሀብታም ብትሆን ባትሆን ሰላትን አላህ ካገራልህ ከዚውጭ ትልቅ ደስታ ሰላም የምታገኝበት ነገር የለም!!
1positive