text
stringlengths
0
84.2k
ያዕቆብ ወደ አራም ምድር ሸሸ ፤
ከዚያም ጓደኛዋ ከአውቶቡሱ ወረደች ።
ሰዎች ወደ ቀብር ቦታ እየሄዱ ናቸው ።
አንዱ አባል ፤ በተወከለበት አካባቢ የኔትዎርክ መቆራረጥ መኖሩን ሲገልፅ ፤ ሌላኛው እሱ በተወከለበት አካባቢ ግን ከእነአካቴው ሞባይል እንደማይሰራ ተናገረ ።
ጥቅል ህግ እንደመሆኑ መጠን እንደሌሎች ህጐች በጣም ግልፅና የተብራራ ላይሆን ይችላል ።
ያህዌ ሆይ ፣ ርቀህ የምትቆመው ለምንድን ነው ?
ሕዝቡ ፍላጐቱን በድምፅ አረጋገጠ ማለት ነው ።
ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኛ በማስተናገድ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሆነችው ኢትዮጵያ ፤ በስድስት የሀገሪቱ ክልሎች 27 የስደተኛ መጠለያዎችን አቋቁማ ማስተናገዷ እውቅና ተሰቶት " westand together with refugees " በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን በዓል እንድታስተናግድ እድል ማግኘቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል ። "
ከአንተ ሰላምታ በቀር በስብሰባው ላይ ምን ትምህርት እንደተሰጠ ትዝ የሚለኝ ነገር የለም ።
ሲኪሂዝም
በጥቅሉ የአደገኛ ጽፅ መዘዙን ካየን ለከፋ ሱሰኝነት ይዳርጋል ።
እንደ ዕድሜ ጠገብ ረጅም ዘንዶ ጭራ ፣ ከወዲህ እስከ ወዲያ ጥቅጥቅ ብሎ የሚታየው ሠልፋችን ትይዩ አንድ በመሲሁ ፍቅር ያበደ ሰባኪ ጥቅስ በጥቅስ ላይ እያከታተለ ይከተክተናል ። "
ይህ መሆንም መደረግም አለበት ።
( ሀ ) በያህዌ ምድራዊ ወኪሎች ላይ ማጉረምረምን በተመለከተ የትኛውን ማስጠንቀቂያ ልብ ልንለው ይገባል ?
በዓለም ዙሪያ በመላው የወንድማማች ማኅበር ውስጥ ያሉት ወንድሞቻችሁ ተመሳሳይ መከራ እየደረሰባቸው እንዳለ ተገንዝባችሁ በእምነት ጸንታችሁ በመቆም ተቃወሙት ።
የሐዋርያት ሥራ 18 1 11, 18 22ን አንብብ ።
በመሆኑም ሙስሊሙ ኅብረተሰብ የተቀደሱና የተከበሩ ሃይማኖታዊ ሥፍራዎችንና ቅርሶችን ሊጠብቅና ከእነዚህ የሃይማኖት ለምድ የለበሱ የእስልምና ሃይማኖት ባላንጣዎች ነቅቶ ሊጠብቅ ይገባል ።
ብዙ ተለፍቶበታል የሚባልለት የፌዴራል ሥርዓት በሕገ መንግሥቱ መሠረት ካልተመራ የአገር ህልውና አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል ።
ከዚያም ዮሴፍ አስከሬኑን ወስዶ በንጹሕ በፍታ ገነዘው ፤ ከዓለት ፈልፍሎ በሠራው በራሱ አዲስ መቃብር ውስጥም አኖረው ።
አመልድ ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽን ጋር በመተባበር ካለፈው ታህሳስ ወዲህ የዛሬዎችን ጨምሮ 9ሺ 910 ኢትዮጵያውያን ወደአገራቸው እንዲገቡ ማድረጉን ገልጸው እስከ መጪው መጋቢት መጨረሻ ድረስ ከ4 ሺህ 90 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደአገራቸው እንደሚመለሱ ጠቁመዋል ።
በመሆኑም የዕጣው መውጫ ቀን እንዲራዘም በተቋማቱና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በቀረበው ጥያቄ መሰረት ለቀጣይ 10 ቀናት እየተሸጠ እንዲቆይ ተወስኗል ብለዋል ።
የሀገሪቱ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ፣ የግጦሽ መሬትና ፓርኮችን ከጉዳት በመታደግ ለላቀ ልማት እንዲውሉ መንግስት ትኩረት በመስጠት ግልጽ የሆነ የህግ ማዕቀፍ ማመቻቸት እንዳለበት ምሁራኑ አመልክተዋል ።
የእንግሊዝ ወጣቶች የጐዳና ላይ ነውጥ እንዴት ያደርጋሉ ማለትም አግባብ አይመስለኝም ።
ተኩላ ነጋ ጠባ እየተመላለሰ አንበሳን ሲጠይቅ ቀበሮ አለመምጣቱን ተመለከተና በዚህ አጋጣሚ በመጠቀም ቀበሮን ይወነጅል ገባ ፤ ' ጌታው አንበሳ ፣ ቀበሮኮ እርስዎን አይወድም ።
ኢህአዴግም እንደ ድርጅት አስቀምጦታል ።
የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ባይሌ ዳምጤ እንደገለጹት በአፍሪካ ደረጃ ሶስቱ ዩኒቨርስቲዎች የተመረጡት በብዛት በመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ ባላቸው ልምድ ነው ።
የማደርጋቸው ነገሮች በሌሎች ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ አያሳስበኝም ነበር ።
በባንኩ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ስለ ቴክኖሎጂውው ተጠይቀው እንዳብራሩት ፣ የደንበኞችን መረጃዎችን በሳይበር ከሚፈጸሙ ወንጀሎች በማንኛው ጊዜ ሊከላከሉ የሚችሉ ፣ ኦዲት በማድረግ የማጭበርበር ሙከራዎችን ከትክክለኛ የባንክ ልውውጦች የሚለዩና ያለማቋረጥ ከየትኛውም የባንኩ ቅርንጫፎች የሚደረጉ የፋይናንስ እንቅስቃሴ መረጃዎችን የሚተነትኑ ቴክኖሎጂዎች ናቸው ።
ከተሞችህን አፈራርሳለሁ ፤ አንተም ባድማና ወና ትሆናለህ ፤ እኔም ያህዌ እንደሆንኩ ታውቃለህ ።
የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አወል ወግሪስ " የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ከድህነት ለመውጣት ያደረጉትን ትግልና ዛሬ የደረሱበትን የብልጽግና ማማ ኢትዮጵያም እየተከተለች መሆኑ ሁለቱን አገሮች ያመሳስላቸዋል " ብለዋል ።
ስም መለስ ዜናዊ
1 ቆሮንቶስ 2 10
መልእክቱ እንዲህ የሚል ነው ።
በዓለም አቀፍ ደረጃ አገሪቱን ግንባር ቀደም ያደረገው የትራፊክ አደጋ ፣ በሕዝብ ደኅንነት ላይ የተጋረጠ አደገኛ መቅሰፍት ሆኗል ።
እየሰማችሁ ያላችሁት መሻሻል ስለመኖሩ ነው ።
ሚስዮናውያኑ በገላትያ ያሉትን ጉባኤዎች ከጎበኙ በኋላ ሮማውያን ከገነቧቸው ሰፋፊ ጥርጊያ መንገዶች ወጥተው የተንጣለሉትን የፍርግያ አምባዎች በማቋረጥ በመጀመሪያ ወደ ሰሜን ፣ ከዚያም ወደ ምዕራብ አቅጣጫ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮች ተጓዙ ።
የሚለውን በዚህ እትም ለንባብ ብለናል ።
በሁሉም ዘንድ ጎልቶ የሚስተጋባው ትችት ደግሞ ህዝቡ ላነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየተሰጠ አይደለም የሚል ነው ።
አንዳንዴ እንዲህ ይሆናል …
" አሃ ! … " አለች ዘኒ አሁንም ግርታ በተሞላበት መንፈስ " እሺ ቆይ ፤ ሔዋን የሴትየዋ ስም ይሁን " 1999 " ደግሞ የአባቷ ስም ሊሆን ነው ? "
ይሁን እንጂ ሌሎች " ያልፈላ የወይን ጠጅ ተግተው ነው " በማለት ያፌዙባቸው ጀመር ።
የመሬት ይዞታ እንደ ግል ሀብት ተቆጥሮ እንደማንኛውም ሸቀጥ ለሽያጭ ሊቀርብ እንዲችል ያደረገው ሕጋዊ ሥርዓት በዐዋጅ የወጣው በዚህ ጊዜ ነው ።
እኛ ከተከራዮቹ ጋር ምንም ግንኙነት የለንም ፤ የተላለፈውን ትዕዛዝ በአግባቡ ማስፈፀም ነው ሃላፊነታችን ፤ በዚህ ሂደት ነው ችግሩ የተፈጠረው " ያሉት አቶ ተገኝ ፤ በቦታው ላይ ቤት ያላቸው ግለሠቦች እና የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ካሣ ተከፍሏቸው ፣ የቀበሌ ቤቶቹ ደግሞ ምትክ ቤት ተሠጥቷቸው እንዲነሡ ይደረጋል ብለዋል ።
በቡጢና በእርግጫ እየታከለበት ፤ በእንጨትና በብረት መደብደብ እየተጨመረበት ፤ ህይወቷ የብስጭትና የስቃይ መከራ ይሆናል ።
ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ውድድር ደግሞ 2 23 15 በሆነ ሰዓት የቶኪዮ ማራቶን አሸናፊ መሆን ችላለች ።
በዚህ በዛሬው ጊዜያችን ግን ስናየው እንደ ኬክ ፣ እንደ ብስኩት ፣ እንዲሁም እነሱን የመሳሰሉትን ጣፋጭ ምግብ ይዘው ማስቲካ ከማኘክ እና ከረሜላ ከመምጠጥ የበለጠ ሌላም ሥራ እንደሌላቸው በተለይ ወጣቶቻችንን ብናይ ራሳቸውን ለምስክርነት እንቆጥራለን ።
አያችሁ የአኒሜሽን ባህል እየተለመደ ሲመጣ ( መለመዱ አይቀርም ) በእውን አልሳካ ያለንን ነገር ሁሉ … በፊልም እየሰራን ዓለማችንን እንቀጭበታለን ።
አሁን ሰው በየመንገዱ እየተጸዳዳ የምንናይበት ሁኔታ ምንጩ ምንድን ነው ?
ብዬ ከነምልክቱ ማንጠግቦሽን ብጠይቅ ፣ " ይኼን ሁለት ቀን ምግብ ተሠርቶበት በላኸው እኮ ።
በዚህም መሠረት አሁን ካሉት የወረዳና የዞን አመራር አባላት ጋር በመሆን ጥፋተኞቹን የማጣራት ፣ እርምጃ የመውሰድና ገንዘቡን የማስመለስ ሥራም እንደሚሰሩ ነው የተናገሩት ።
በገቢ ማሰባሰብ እንቅስቃሴም ባለፉት አምስት አመታት ከ4.5 ሚሊዮን ብር በላይ በመሰብሰብ ለ15 ግብረሰናይ ድርጅቶች በማከፋፈል ተመስግኗል ።
ሽንቷን በጐማው አቁታ ይዛው ኑሯል ። "
ሰው ሲፈጠር መጀመሪያ ወንዱና ሴቷ አንድ ላይ ተጣብቀው ነበር ።
ሁለቱ ማስተርሳቸውን እየሰሩ ነው ያሉት ።
እኔ እና እሱ አዲሱ ገበያ አካባቢ የገጠምነው የኤሌክትሪክ ምጣድ እስከዛሬ ይሰራል ።
ይህንን መሰል ስኬቶችን በአስማማኝነት ማስቀጠል የሚቻለው ፣ በጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀትና ብቃት ባለው የሰው ኃይል መመራት ሲቻል ብቻ ነው ።
የምር እኮ … አለ አይደል … ስብሰባ ራሱን ችሎ ' የኤክስፖርት ምርት ' ቢሆን ኖሮ ባዶ አቁማዳችንን አንጠልጥለን በየጄኔቫውና በየዋሽንግተኑ " እርጠቡን ! " " ጽደቁብን ! " እያልን ባልተንከራተትን ነበር ።
እንዲሔዱ የታዘዘው ሠራዊት ተቃጠልሎ ወደ መቅደላ ወጣ ።
ለምሳሌ አክሊሉ ሀብተወልድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በነበሩበት ዘመን ገዝፎ የመውጣት ነገር ታይቷል ።
ኤርምያስ ታሰረ ( 11 16 )
ስለሆነም ችግሩ መኖሩ ልብ ሳይባል ሊቆይ ይችላል ።
ኧረ ተይ ! ሴይቼንቶ ግፍ ነው ! ደንበኞችሽን በጫንሻቸው ቁጥር አንዴ ጠጋ ጠጋ በሉ እያልሽ ፤ ወንበርሽ ላይ ሶስት አራቱን እያነባበርሽ ፤ እሱ ሲሞላብሽ ደግሞ የሞተርሽን አሮጌ ባትሪ እንደ አግዳሚ ወንበር በሆድ ዕቃሽ ውስጥ ደርድረሽ እዚያ ላይ ተኮልኮሉ የምትያቸውን ምስኪን ደንበኞችሽን ፤ ባትሪሽ ላይ ተኮልኩለው ሲተርፉ ደግሞ የተጨራመተ የቀለም ቆርቆሮ ፤ ወይም የዘይት ጄሪካን ላይ እንዲሰየም ትዕዛዝ መሰል ድምፅሽን አውጥተሸ " ብትቀመጥ ተቀመጥ ፤ ካልተመቸህ ውረድ " የምትይውን ያንቺን ወዳጅ ደንበኛሽን እሱን ነው በማለዳ በርሽን ዘግተሸ ፤ ደጃፍሽን ቀርቅረሽ " ዛሬ አታገኙኝም ! ! " ያልሽው ?
የመጀመሪያው መቶ ዘመን ዓ.ዓ.
ያኛው ትክክለኛው አሞራ ደግሞ በቀጥተኛው መንገድ ከባህር አሣ ለማጥመድ ሲሄድ ፣ ጫጩቶቹን የሚያስበላ ከሆነ ከመጠን ያለፈ የዋህ በመሆኑ የራሱን ጥሩ ዘር ወደ ቀጣዩ ትውልድ ማሸጋገር አልቻለም ።
እኛ ፈቃድ ባለማደሳችን መንግስት የተጐዳውን ነገር ባስብ ምንም የተጐዳው ነገር የለም ።
ድሬዳዋና ጅማ በጨረታ ሂደት ላይ ነው ።
ቁጥር 34, 36
የብልግና ሐሳብ ሲመጣብህ በጉዳዩ ላይ ለማውጠንጠን እምቢ በል ።
ከላይ በጠቀስኩዋቸው ምክንያቶች ቀደም ሲል ከራሱ አልፎ ሌላውን ሲረዳና ሲደጉም የነበረ ሕዝብ የድህነት አረንቋ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል ።
አዲስ ዘመን ፦ የትምህርት ሁኔታዎስ እንዴት ነበር ?
ከዚህም በተጨማሪ በበዓሉ ወቅት ማህበራዊ ግንኙነት የሚጠናከርበት የተቸገሩን የመረዳት ፣ ዘመድ መገባበዝ ባህሎች እንዲሁ ።
ፍልስፍና ትክክለኛ ጥያቄን መጠየቅ ዋና ተግባሩ ነውና ።
እርሱም " Tao Te Ching´ የሚል መፅሃፍ አለው ።
እነሆ ዛሬ ፣ አቢሲኒያ ባሉኒግ ፣ ልጅም ሆነ ታዳጊ ፣ ወጣትም ሆነ ጐልማሳ ፣ ሙሉ ሰው ፣ አረጋዊ ፣ … ፆታ ሳይለይ ቁመቱ ከ1.20 ሜ በላይ የሆነ ሰው ሁሉ ምኞቱ ሕልም ሆኖ እንዳይቀር የመሬት ስበት ( ግራቪቲ ) ሳይገድ ፣ የዚችን ዓለም ጣጣ ሁሉ ረስተው ፣ በልጅነት አዕምሮዎ ከፈጠሩት ሐሴት ጋር የሚመሳሰል ደስታ እንዲያጣጥሙ አቢሲኒያ ባሉኒግ ፣ በሞቃት አየር የተሞላ የባሉን በረራ ይዞላችሁ ብቅ ብሏል ።
" 276 ሴት ተማሪዎች መጠለፋቸውን ብቻ ታወራላችሁ ።
እስቲ የሚከተለውን አስብ፦ በሕያው ሴል ውስጥ የሚገኘው ዲ ኤን ኤ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ባዮሎጂያዊ መረጃዎችን ይይዛል ። "
የጉብኝታችን መጀመሪያ የደረግነውም የዩኒቨርሲቲው ዋናው ጊቢ እየተባለ የሚጠራውን ሞሞና ካምፓስ ነው ።
( ሀ ) በማቴዎስ 22 39 ላይ ለመስበክ የሚያነሳሳን የትኛው ምክንያት ተጠቅሷል ?
ነገርዬው … የግምት ወይም የመላምት ፤ የፍላጎት ወይም የምኞት ጉዳይ ሳይሆን ፤ የሂሳብና የስሌት ጉዳይ ነው ።
ይሁን እንጂ ሩት ስለ እውነተኛው አምላክ ስለ ያህዌ ስትማር ያህዌን በጣም ወደደችው ።
" የአሜሪካ መንግሥት ያደረገው ድጋፍም በሁለቱ አገራት መካከል ጠንካራ ግንኙነት መኖሩን ማሳያ ነው " ብለዋል ዶክተር ከበደ ።
ቀደም ሲል የነበረህን አኗኗር እርግፍ አድርገህ መተውና ከአሁን ጀምሮ ትክክል የሆነውን ነገር ለማድረግ ቁርጥ አቋም መውሰድ ያስፈልግሃል ።
18. ( ሀ ) እስካሁን ከመረመርናቸው ሦስት ምሳሌዎች ምን ትምህርት አግኝተናል ?
ያም ሆኖ አሁን ያለው የዳያስፖራ ተሳትፎ ጥሩ በሚባል ደረጃ ላይ ነው ።
ያስገርማል ! ሽክርክሮሹም ይቀጥላል ። "
ሰዎችም ጭልጥ ያለ እንቅልፍ በወሰዳቸው ጊዜ ነበር ፤
ይሄን ስመለከት መንግስት ችግሮቹን ለመፍታት አቅሙም ፍላጎቱም የለውም የሚል ድምዳሜ ላይ ያደርሰኛል ።
አሁን ግን የሶርያ ሴቶች ልጆችና ጎረቤቶቿ በአንቺ ላይ ነቀፋ ይሰነዝራሉ ፤ እንዲሁም የፍልስጤማውያን ሴቶች ልጆች ፣ በዙሪያሽም ያሉ ሁሉ በንቀት ያዩሻል ።
ለተለያዩ ጉዳዮች ከዋለው 6.3 ሚሊዮን ብር ጋር 1.3 ቢሊዮን ብር አውጥቷል ።
የስነተፈጥሮ ጉዳይ ነው ።
በአፍሪካ አብዛኛው ክፍል የኢንዱስትሪ ግንባታ ሒደቱ ብዙ መሰናክል እየገጠመው በመሆኑ የአህጉሪቱ ፖሊሲ አውጪዎች የኢትዮጵያን አካሔድ በጥሞና መከታተል አለባቸው የሚል ምክር ተለግሰዋል ።
ግለሰቦች ፣ በርካታ ማኅበረሰቦች እንዲሁም መንግሥታዊ ድርጅቶች ፍሳሾችን ፣ ከሕክምናና ከግብርና ምርቶች የሚወጡ ዝቃጮችን ፣ ፕላስቲኮችንና ሌሎች በካይ ነገሮችን ውቅያኖስ ውስጥ መድፋታቸውን አላቆሙም ። "
ግን እንዳትጣሉ ።
አገሪቱ በሁሉም መስኮች ለውጥ ማምጣቷንና በተለይ በኢኮኖሚ አቅሟ እየጠነከረች መሆኗን የሚያሳይ ቢሆንም በቀጣይ ምንም አይነት እርዳታ አትሻም ማለት እንዳልሆነ በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሃይለሚካኤል አበራን ጠቅሶ አፍሪካን ቢዝነስ ዘግቧል ።
በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩና እውነትን የሰሙ ሌሎች ሰዎች ግን ውሳኔ ለማድረግ ረዘም ያለ ጊዜ አስፈልጓቸው ነበር ።
ከአገሪቱ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩትም በአገሪቱ የሚፈፀሙ የሽብር ጥቃቶች ከመበራከታቸው አስቀድሞ ባሉት ዓመታት ከመሰል የፀረ እስልምና ጥቃት ጋር ተያይዞ 68 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል ።
ከዚህ ባሻገር ግን ሰራተኞች ከስራ ገበታቸው ሊለቁባቸው የሚችሉት ምክንያቶች ሁል ጊዜ ከክፍያ ጋር ብቻ የተያያዘ ነው ብሎ ማሰብና ማሳበብ ዋጋ የለውም ።
አፍሪካ ለተያያዘችው ዘላቂ እድገትና የኢኮኖሚ ልማት ጃፓን ያላትን ጠንካራ ድጋፍ የሚያሳይ ነው " የሚሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፤ በአፍሪካ አህጉር የግሉን ዘርፍ ልማት ለመደገፍ ፣ ለሰው ኃይል ግንባታና ለመሰረተ ልማት ማስፋፊያ የሚያግዝ እንደሚሆን ይናገራሉ ።
ይኼ ለማንም አይበጅም ።
በእርግጥ ሽብርተኝነት ከእስልምና ጋር ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሃይማኖቶችንም መሠረት አድርጐ ለመፈጸሙ የተለያዩ አብነቶችን መጥቀስ ይቻላል ።