audio
audioduration (s)
1.79
27.3
text
stringlengths
10
199
ያንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጐንደር ተምረዋል
የተለቀቁት ምርኮኞች በአካባቢያቸው ሰላማዊ ኑሮ እንዲኖሩ የትራንስፖርትና መጓጓዣ ገንዘብ ተሰጥቷቸው መሸኘታቸውን አመልክቶ በየዞናቸው እንደደረሱ መቃቋሚያ እንደሚሰጣቸውም አስታውቋል
በአዲስ አበባው ስታዲየም በተካሄዱት ሁለት ግጥሚያዎች በመጀመሪያ የተገናኙት መድንና ሙገር ሲሚንቶ ሲሆኑ በውጤቱም ሶስት ለሶስት ተለያይተዋል
ወሬውን ወሬ ያደረጉ ምስጢረኞች ናቸው
ኢትዮጵያዊቷ በብሄራዊ ባህላዊ አለባበስ ከአለም አንደኝነትን ተቀዳጀች
ከትምክህት እንዳይቆጠርብን እንጂ በአለም ታሪክ ውስጥ በነጮች ያልተረገጠች አገር ኢትዮጵያ ናት
እህቶቹ የኤርትራ ዜጐችና የሻእቢያ ደጋፊዎች ናቸው
እናንተም መቀበሪያ እንዳታጡ ተጠንቀቁ
አንቶኔሊ በአጼምንሊክ ፊት የፈጸመው ድፍረት በኢጣሊያን ምክር ቤት አስተቸው
ግን ወደ ኋላው ላይ ኢሳያስ እንደልማዳቸው ሁሉንም የመልከፍ ዲፕሎማሲያቸው እስራኤልንም ያስወርፋቸው ጀመር
ከየአቅጣጫው እየደረሷቸው ያሉ መረጃዎች አሳሳቢ ችግሮች እየደረሱ መሆናቸውን የሚጠቁሙ መሆናቸውን ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል
ከማወቁ በፊት እንደተበጠበጠ ገበያ እንዳይበታተን ይህ ነው አጀንዳችን ሌላ አጀንዳ የለንም
ኢትዮጵያም ሰራዊቷ በኤርትራ እንደሚገኝ አልካደችም
ላቁኦተ ትምህርት ቤት መንገድና ሆስፒታል ተገንብቷል
ኦስትሪያን በሀገሩ አንድ ለዜሮ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ይዟል
ሁሴን አይዲድ እንደገለጹት ኢትዮጵያ ሁኔታዎች ከተመቻቹላት ሶማሊያን ከመውረር ስለማትመለስ ከእርቁ ይልቅ ሶማሊያን ከኢትዩጵያና ኢትዮጵያ ካደራጀቻቸው ሀይሎች ለመጠበቅ መዘጋጀት ያስፈልጋል
በሙስና ክስ የተመሰረተባቸው ነጋዴዎች መገናኛ ብዙሀንን ከሰሱ
ኢትዮጵያ የመንና ሱዳን ኢሳያስን ለማውረድ ተስማምተዋል ተባለ
ለማን አቤት ማለት እንደሚቻልም ግራ ገብቶናል በማለት ነጋዴዎቹ ብሶታቸውን ገልጸዋል
በኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንወሰን የኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ አዋቂዎችም በውጪ የሚገኙ በዚህ ስራ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረት አድርገናል
ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩት ኤርትራውያንም ተመሳሳይ እድል ነበራቸው
የደህንነት ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለስልጣን ሰራተኞች በበኩላቸው ተጓዦቹ ሰነዱን እንዲያሟሉ ለቀይመስቀል ኮሚቴው ማስታወቃቸውን ተናግረዋል
ሁለት መቶ ሺ ያህሉ ደግሞ አብዛኛዎቹ ሲሰደዱ ቀሪዎቹ ሞተዋል ወይንም ተሸሽገዋል
ዛሬም ደግመን ይህንኑ እንላለን
በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጸረናርኮቲክ የቁጥጥር ክፍል አደገኛ እጾች አዘዋዋሪዎች ኢትዮጵያን መሸጋገሪያ እንዳያደርጓት ማሳሰቡን በዘገባው አስፍሯል
ዘጠና ሁለት ኢትዮጵያውያን የደረሱበት ጠፉ
መረጃ ያልተገኘባቸው ቤታቸው ናቸው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል
ኮንፍረንሱን የመሩት ስር ዊሊያም ራሪ አዲስ ፎረም ለአፍሪካ ኢንቬስተመንት አዲስ ራእይ እንደሆነ ገልጸዋል
መላእክት ያጀቡት ህጻን ቦረና ህጻናትን የሚጠብቁና የሚንከባከቧቸው መላእክት አሉ ይባላል
እውቅናን መጐናጸፍ መጥፎ ጐን እንዳለው በሚገባ ተረድቻለሁ
እውቅናን ማግኘቴ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው
ምን ለማለት ነው ግልጽ አድርገው
ከዚያ በተጨማሪ የስልጠናውን ሂደት የሚያሻሽልላቸው ይሻሉ
ጨዋታው ቀጥሎ ፔናልቲ ውስጥ ቺላቬርት ኳስ ያገኝና ሳያውቅ ለፓሌርሞ ያቀብለዋል
አንዋር ጊዮርጊስ ሊገባ ነው
ሆን ተብሎም እየተደረገ ብኝ ነው
ጨዋታው የሚከናወነው ሚያዝያ አስራ ስምንት ቀን ነው
ኢንጂነር ግዛው ተክለማሪያም ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ከተጫዋቾቹ ጋር ሳይተዋወቁ ቀርተዋል
ደንቡን ያጸደቀው የፌዴራል እስፖርት ምክር ቤት ነው
ያንንማ ፕሮግራም ያወጡት እኮ እነ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ናቸው
እንዲያውም እንደሚወራው ሊፒ ጁቬንትስ ዘንድሮ ለቻምፒየንስ ሊግ ድል ማብቃትና ስማቸውን መጠበቅ ነው አላማቸው
ሞዛምቢክን ያሸነፈው ታዳጊ ቡድናችን ትላንት ጠዋት አዲስአባ ገባ
በአቶ ወንድሙ እምነት ኢትዮጵያውያኑ በአገራቸው የተደላደለ ኑሮ ሊኖሩ በቻሉ
ስንትና ስንት ጀግኖች እንደወጡ ቀርተዋል
በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጐዱ እስካሁን የተገኘው አርባ ሺ ዶላር ብቻ ነው
ተጨማሪ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሰሞኑን ሱማሊያ ገቡ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ወረራው በሰላማዊ መንገድ ሊወገድ ስለመቻሉ እስካሁን ፍንጭ አለማየታቸውን ገልጠዋል
የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ባለስልጣናት ነገ ይገናኛሉ
በስምንት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር እዳ ክስ ሊመሰረት ነው
የኢትዮጵያ ሚሊሺያዎች የኬንያን ድንበር ጥሰው ጉዳት ማድረሳቸውን እናውቃለን ብለዋል
ሚኒስትሩ አቶ ስዩም መስፍንን ለማሳመን እየጣሩ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውምንጮች ተናግረዋል
ይህም በኢትዮጵያ የዋጋ መውደቅን ያስከትላል
ምርጫችን ደግሞ የማያቋርጥ ስደት ሆነ
ወደ ትንተና ውስጥ ነበር የገባው
እንዲህ እንደሱ የማከብራቸው ሰዎች ብዙ አይደሉም
ማን ሞቶ ማን ነጻ እንዲወጣ ነው የሚፈለገው እዚህ አገር ውስጥ እያንዳንዳችን ለራሳችን መቆም አለብን የሚሉ ነበሩ
በዋሽንግተን ዲሲና በአካባቢዋ ማለትም በሜሪላንድና በቨርጂኒያ ስቴቶች ላሉ ኤርትራውያንና ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ለፕሮፖጋንዳ የሚጠቅመው የሬዲዮ አገልግሎት ጀምሯል
አስከሬን አጃቢዎች በዱላ ተደበደቡ
ህገወጥ ግድያና እስራት እንዲቆም ተጠየቀ
ሻእቢያ ከስድስት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን አስሮ እያሰቃየነው
መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይየተከሰቱ የፖሊሲና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገድ እርምጃ መውሰዱ ከግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽለውም ገለጹ
እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳልሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል
የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስርነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልጾ ህዝቡ በዚህ እንዲሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈጽማል ተብሎ አይጠበቅም
ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ
ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል
ዋናው አላማችን አባላቶቻችን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲ ያበረክቱ እንጂ እንደአንዳንድ ክለቦች ድርጅትን ለማስተዋወቅ አይደለም
በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውና በአሸባሪነት ጠርጥሬያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸውን አመልክቷል
አውደ ጥናቱ ችግሩን ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማገዝ የሚያስችል እንደሆነም ገልጸዋል
የሚሆነው እውነተኛ ወሬ ዜና ነው
ይሄንኛውን አዋጅ እንዴት እንደተቀበሉት ባናውቅም ቅሉ እንዲህ ተነቦ ነበር
ኢህአዲግ ያለተወዳዳሪ ብቻውን ሮጦ ብቻውን ነው ያሸነፈው
ይህስ ከተጽእኖዎቹ አንዱ ሊሆን አይችልም
ይሁን እንጂ ውሳኔው ቀደም ብሎ የተጻፈና የተፈረመ በመሆኑ የእለቱን ችሎት እንደማያስተጓጉለው አቶ መንበረጸሀይ ገልጸው ብይኑንና ትእዛዙን ማሰማት ቀጥለዋል
አስራሁለታችንን ከማእከላዊ ኮሚቴ ለማገድ የተወሰደ እርምጃ ነው
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉት ሰራተኞች ተቃውሞ የሚያቀርቡት ከከተማ ላለመውጣት ነው
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአውሮፕላን እንዳይሳፈሩ ተከለከለ
ምግቡ ለኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳይደርስ ዋስትና መሰጠት አለበት
የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ልኡካን አሜሪካ ውስጥ ሊነጋገሩ ነው
አጽማቸው አፋር ክልል እንዳረፈም የሚናገሩምንጮች አሉ
የማህበሩ መሪ ዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ማስረጃ በሌለውና ባልተጣራ ምክንያት ለእስር በቅተዋል
በደጀን ሙስሊሞች ብሩህ ተስፋ ይታያል
ማክሰኞ አዲስ አበባ ላይ በአስር ሰአት ባንኮች ከትራንስ ኢትዮጵያ ነበር የተጫወቱት
አናም ዶክተር ሊዲዮ ቶሌዶ ከረዳታቸው ከዶክተር ጆ ሀኪም ዳሞታ ጋር በመሆን ሮናልዶን ወደ ሊላስ ክሊኒክ ይወስዱታል
ለምሳሌ ዲዮን ደብሊንን ፓትሪክ ኩላይቨርትንን ሮናልድ ዴቦዬርንና የኢንተሩንንዋንክዎ ካኑን ለመውሰድ ድርድር ጀምረው መጨረሻውን ሳያዩት ሞተዋል
እውን ኢትዮጵያ ቡና ልትገባ ነው ላንተ ያለኝ አድናቆት ፍጹም ልዩ ነው
ካፍ በግንቦት ወር ለሶስት እጩ ኢንስትራክተሮች በግብጽ ኮርስ እንደሚሰጥ አያይዘው አስረድተዋል
በኔ ላይእምነት እንዳለው ገለጸልኝ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖቹን በሁለትና በሶስት አመታት ውስጥ በአዲሶቹ ለመተካት እቅድ እንዳለው ገለጠ
እርስዎስ ንግድዎን ለማስፋፋት ይኸንን የመገናኛ መሳሪያ አስበውበታልን
ኩባንያው ሰባአንድ ነጥብ ሰማኒያ አምስት አክሲዮኖች ሲኖሩት እያንዳንዷ አክሲዮን አምስት ሺ ብር ዋጋ አላት
የመንግስት መዋቅሮች ደካሞች ናቸው
አንዳንዴም ሲያቃዣቸው የጐሰኛ ኢትዮጵያን ፈጥረናል ህዝቦች ፈንጥዘው በኢትዮጵያዊነታቸው ኮርተው ተቀብለውናል ለማለት ይዳዳቸዋል
ስለዚህም እንደገና የረሀቡን ቁልቁለት ይያያዘዋል
እነዚህና የመሳሰሉት ድሎች የዚያ ትውልድ አባላት እንደጧፍ በርተው እንደሰም ቀልጠው የተገኙ ድሎች ናቸው
እድሜዎቻቸው ጠና ያሉ አንድ አዛውንት ገበሬ እንዲህ አሉ
ስንቅ ማቅረብ እጅግ አዳግቶታል
እኔም ዛሬ አንድ ያደረገን ምክንያት በመፈጠሩ ደስብሎኛል
እነሆ ከአስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲን ያቺን ወጣት እዚያው የተዋወቁበት ዋሽንግተን ውስጥ በደመቀ ሰርግ አገቧት
አለቃ የጻፏቸው መጽሀፍት ውድና ጣፋጭ ከመሆናቸው የተነሳ በህትመታቸው ወቅት ገዝተው ከሚጠቀሙት ብልህዎች በስተቀር ዘግይተው የሚፈልጓቸው ሰዎች አያገኟቸውም
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
40