Proverb,A,B,C,D,Answer | |
ዛፎች ቢጠፉ ___ ተሰለፉ,ዐረሞች,አምቧጮች ,ቁጥቋጦች ,ሁሉም መልለ ነው,C | |
ዘርቶ ያልበላ ___ ጠላ,ወዳጁን ,ወላጆቹን ,ጠላቱን ,ዓምላክን,D | |
ዝንጀሮ አንሣሣቅ ካልሽ ___,ክበሮዬን መልሽ,ጸባዬን መልሽ,ልጄን መልሸ,ነዶዬን መልሽ,D | |
ጅብ ጥጆቹን ጠብቅ ቢባል ____ አለ,መልሱ የለም,አሺ ,ይጠፉብኛል,ረዳት ይሰጠኝ,C | |
ዘመድ ሲጣላ ___,ሀ እና ሰ መልስ ይሆናሉ,ያረክላል ,ያባብሳል,ይለማመጣል,B |