File size: 58,181 Bytes
b2a343a
a32dea7
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
156
157
158
159
160
161
162
163
164
165
166
167
168
169
170
171
172
173
174
175
176
177
178
179
180
181
182
183
184
185
186
187
188
189
190
191
192
193
194
195
196
197
198
199
200
201
202
203
204
205
206
207
208
209
210
211
212
213
214
215
216
217
218
219
220
221
222
223
224
225
226
227
228
229
230
231
232
233
234
235
236
237
238
239
240
241
242
243
244
245
246
247
248
249
250
251
252
253
254
255
256
257
258
259
260
261
262
263
264
265
266
267
268
269
270
271
272
273
274
275
276
277
278
279
280
281
282
283
284
285
286
287
288
289
290
291
292
293
294
295
296
297
298
299
300
301
302
303
304
305
306
307
308
309
310
311
312
313
314
315
316
317
318
319
320
321
322
323
324
325
326
327
328
329
330
331
332
333
334
335
336
337
338
339
340
341
342
343
344
345
346
347
348
349
350
351
352
353
354
355
356
357
358
359
360
361
362
363
364
365
366
367
368
369
370
371
372
373
374
375
376
377
378
379
380
381
382
383
384
385
386
387
388
389
390
391
392
393
394
395
396
397
398
399
400
401
402
403
404
405
406
407
408
409
410
411
412
413
414
415
416
417
418
419
420
421
422
423
424
425
426
427
428
429
430
431
432
433
434
435
436
437
438
439
440
441
442
443
444
445
446
447
448
449
450
451
452
453
454
455
456
457
458
459
460
461
462
463
464
465
466
467
468
469
470
471
472
473
474
475
476
477
478
479
480
481
482
483
484
485
486
487
488
489
490
491
492
493
494
495
496
497
498
499
500
501
Proverb,A,B,C,D,Answer
ሀብታም ለሀብታም ይጠቃቀሱ ደህ ለደህ ___ ,ይጠቃቀሙ,ይለማመኑ,ይለቃቀሱ,ይታገሱ,C
ሁለት እግር አለኝ ብለህ ___  አትወጣም,አንድ ዛፍ,ግንድላይ,መኪና ላይ,ሁለት ዛፍ,D
ሐሳብና መንገድ ___ ,ያበሳጫል,መልካም ነው,ማለቂያ የለውም,ረጅም ነው,C
ለሆዳም በሬ ___ ,ጭድ ያዝለታል,መልካም ገበሬ,ጐመን ያዝለታል,ሀ እና ሐ,A
ሀብታም በሃብቱ ___  በጉልበቱ,ደና,ሽማግሌ,ስነፍ,ጐረምሳ,A
ለመክራ ያለው መነኩሴ ___ ,ሁልጊዜ ያለቅሳል,ዳዊቱን ሽጦ አህያ ይገዛል,በክረምት ይሞታል,ገዳም ይገባል,B
ለወጡም እዘኑለት ___ ,ቀስ ብላችሁ ብሉለት,አሰፈራሩለት,ሁሉም መልስ ነው,ክደረቁም ጉረሱለት,A
ሐምሌና ሙሽራ ___ ,  ሳይገለጡ ነው,ተገልጠው ነው, አብረው አይሄዱም,ይመሳሰላሉ,A
___ ለአሽንክታብ, ለድሪ ያሉት አንገት, ሁሉም,ለብር ያሉት አንገት,ለነሐስ ያሉት አንገት,A
ሁለት ጊዜ ነው ___ አንዱ በእንቁላል  አንዱ በጫጩት,የዶሮ ጩኸት,የዶሮ ምጥ,የዶሮ ልደት,የዶሮ ሞት ጩኸት,C
ሃረግ ለመጸፍ ___ ,ለወሬ የለው ፍሬ,አንድ ለመንገድ,አልጋ ለምንጣፍ,ጉልበት ይሰብር,C
ሆደ ስፊ ___ ,ታጋሽ ነው,አድርባይ ነው,ነገር አሳላፊ,ረጅም ነው,C
ለመሥራት ያፈረ ___ ደፈረ,ለማንላት,አንዲያበሉት,እንዲበላ,ለመብላት ደፈረ,D
ለሞኝ ሰኔ በጋው ___ , በጋ ክረምቱ,መስከረም ክረምቱ,ግንቦት በልጉ,ምን ይሆን ዋጋው,B
ሀብታም ቢሰጥ ___  እንጂ አልሰጠም,አከፋፈለ,አካፈለ,ሀ እና ሐ,አበደረ,D
ሐረጉን ሳብ ___ ,እንዲበጠስ,ዛፍ አንዲላሳብ,አንዲደመሰስ,አንዲያጐነብስ,B
ለመከራ የጣፈው___ ,ጨነቀው,ቢነግድ አይተርፈው,ቁስል ቆለለበት,መልሉ የለም,B
ሐኪም ሲበዛ ___ ,ለው ያልቃል,በሽተኛ ይሞታል,ነገር በዛ,በሽተኛ ይድናል,B
ሕልም ተፈርቶ ___ ,ሳይተኛ አይታደርም,ወጌሻ ቤት አይኬድም,ሀ እና ሐ,ሐኪም ቤት አይኬድም,A
ለቅዘን አግር አንለተው ለት ___ ሸሸተውለት,ለፈሪ ,ሕፃን ,ለውሻ ,ሀ አናሐ,C
ሁለት አፎች ___ ይናቀሱ,ባይሳሳሙ,ባይሳደቡ,ባይናገሩ,ባይናከሉ,D
ሐሜት አይቀር ___ ,ሁሉም መልለ ነው,ከደፃም ቤት,ከጠንቋይ ቤት, ከሐኪም ቤት,B
ሁለት ቁና ሰጥቼ ___ ,አንድ ጥንቅል,ሦስት ይክፈሉኝ,ሦስት ጥንቅል,አራት እፈልጋለሁ,A
ሐሜተኛ ነው ___ ,ከዳተኛ,ዋሾ ነው,ሐሰተኛ,ፍርሀተኛ,A
ለቡናሽ ቁርስ የለሽ ___  ለዛ የለሽ,ላረማመድሽ,ሳካሄድሽ,ለሰአነጋገርሽ,ለጭፈራሽ,C
ለልጅ ጥርስህን ___ ,ለፈሪ ቤትህን,ለጐበዝ ሱሪህን,ለዝንብ ቁለልህን,ለ አና ሐ,C
ሀ ባሉ___  በሉ,መኮረኒ,እንጀራ,ፓስታ,ተዝካር,D
ለእግሩ የተጠየፈ ___ , ለቂጡ አተረፈ,ሁሉም,ለአራሉ ተረፈ,ለጀርባው ተረፈ,A
ለሞኝ ከሣቁለት ___ ,ለቅዘን ከሮጡለት,የኮመከ ይመስለዋል,ለውሻ ከሮጡለት,ጭንቅላት ላይ ይወጣል,A
ለባለጌ ገድሉ ___ ,ውርደቱ,ፉከራው,መጮኹ,መመታቱ,A
ሁሉ ፄዶ ተበተነ ___  አለ እያዘነ,እኔ ብቻ ቀረሁ,አህህና እኔ ቀረና,አኔና አበበ ቀረን,መልሱ የለም,B
___ ፊት አይነጭለትም,ሀ ና ሐ,ለውሻ ሞት,ለባል ሞት,ለውሽማ ሞት,A
ሆዴ ___ በዘዴ,ሳለጠግብ,መልሉ የለም,ኑር,ጠግቤ,C
ሆድ ሲያውቅ ___ ,ሆዴ ተረበሸ,ዶሮ ማታ, ሀ እና ሐ,ልቤ ተረበሸ,B
ለወዳጁ ማረ ወለላ ለጠላቱ ___ ,ሽቁጥቁጥ,ወልጋዳ,ለንካላ,አሜኬላ,D
ለሃምሳ ጋን ___ ,አንድ አሎሎ,አንድ  ጠጠር,ሀምሳ ገመድ,ሦስት ገመድ,A
ለተንዳም በሬ አትከልከለው ___ ,እልሁ ይከለክለዋል,መልሱ የለም,ሻኛው ይከለከለዋል,ቀንዱ ይከለክለዋል,D
___  አንደዳቦ አስኪገምጥሀ አትመቸው,ሀ አና ለ,ለውሾች,ለጅቦች,ለጠላትህ,D
ከለተኛ ያወራውን ___  አይመልለውም,ገብዝ,አንበሳ,ፈረሰኛ,ጀግና,C
ለተቸገረ የማያዝን ___  የለውም,ስለታም,አንብርት,ርኅራጌ,ጉበዝ,B
ለፍቅር ብተኛት___ ,ሙጥኝ አለችኝ, ለጠብ አረገዘች,ጥላኝ ፈረጠጠች,አረገዘች,B
ላም ባልዋለበት ___ ለቀማ,ኩበት,ሁሉም ሠልስ ነው,በጠጥ,አበት,A
ሁለት ጊዜ በልተሀ ተፋሀ ሁለት ጊዜ ተናግረህ ___ ,ለ እና ሐ,ከፋህ,ተለፋደድክ,አሳመንክ,B
ልብ ካበነ ___ አይገድም,እንባ,ኑሮ,ገንበብ ,ለቅሶ,A
ልጅና ጦጣ ___ ,ሁሉም መልሰ ነው ,ኬክ ይብላ,ሻይ ይጠጣ,ውኃ ይጠጣ,D
ለማያውቀው___  ዱሩ ነው,ለ እና ሐ,ከተማ,ፎገራ,ጓሮ,C
አይኑ እንጅ የታወረዉ ልቡ ___ ነዉ,ሁሉም ሠልስ ነው,ጠጠር,ብርሃን,ጀግና,C
የደንቆሮ ሰረግ ___  ያልቃል,በጭፈራ,በፍርሀት,ሀ እና ሐ,በሽብሸባ,D
ማን ይናገር የነበረ___,ማን ይብላ የተራበ,ማን ያርዳ የነበረ,ማን ያልቅስ የዘፈነ,ማን ያስተምር ያነበበ,B
መልክ ጥፉ___,በጌጥ ይደግፉ,ሀ እና ሐ መልስ ናቸው,በልብስ ይደግፉ,በስም ይደግፉ,D
___ስባሏ ዘውድ ናት,መልካም ሴት,ኩሩ ሴት,መልካም ሚስት,እመቤት ሚስት,C
ስራ ለሰሪው ___ ላጣሪው,ወሬ,እሾህ,ሀ እና ሐ መልስ ናቸው,አጥር,B
ማጥፋት___, በውኃ,በአውራ ጣት,በትንሽዋ ጣት,ሀ እና ሐ መልስ ናቸው,C
ማጣትና፣ ማግኘት,እይነጣጠሉም,መልሱ የለም,ጆሮ ለጆሮ,እኩል ናቸው,C
ሠርገኞች መጡ___,ሀይሎጋ በሉ,ብቅል እስጡ,ተቀበሏቸው,እጨበጭቡ,B
መሸጥ የስመደ___,እናቱን ያስማማል,ሥራ የሰመደ, ገበያ ይወጣል,ሀ እና ስ መልስ ናቸው,A
ሚያ ባልኩ___, ፍየል ከፈልኩ, ሀ እና ሐ መልስ ናቸው,ድመት ተባልኩ,ፍየል ተባልኩ,A
ማሩን አምሮ___,ወተቱን አጥቁሮ,ሻይውን እጥቁሮ,ቡናውን አጥቁሮ,ሬቱን አጣፍጦ,A
ሞፈር ቆራጭ___, ገበሬ ነው,እርፍ እይታየውም,መልሱ የሰም,የሚቆርጠው አይታየውም,B
ሥራ ከመፍታት___,አፌን ላፍታታ , ልጄን ላፋታት,ልጄን ላሠራት,ሚስቴን ላጋባት,B
ሥጋ ቁጠር ቢሉት___,ጣፈያ እንድ አሰ,እሺ አስ, አልቆጥርም አለ, ከጭንቅላት ጀመረ,A
ምስር___ ይቀስር,ጣት ,መልሱ የሰም,እግር ,ብልት ,D
መቀመጥ___,መሯሯጥ,እረፍት መውስድ,መልሱ የለም,መቆመጥ,D
ግቅ ሲበዛ ___ ይሆናል,ስቅሶ,ጨዋታ ,ቁጣ ,ማር ,A
ሥራ ያጣ ___ ያኝካል,ሙቅ ,ሀ እና ለ መልስ ናቸው,ድንች ,ሥጋ ,A
ሥንዴ በጭንቅ ___ በጥብቅ,ጎብዝ,ስነፍ,ጨዋ ,ባለጌ ,D
ሥንዴ በማዶ ይመስላል ___,ገብስ,ሀረም ,በረዶ,ስንደዶ ,C
ሥራ ያጣ ገበሬ ___ ይሞታል,በስኔ ,በግንቦት ,በመስከረም ,በሐምሌ,A
ሦስቱን ቢጠጣቸው ___ ጣላቸው,ሁለቱን,አራቱን ,አንዱን ,በጠረባ ,A
መልኩ የኔ ___,ለ እና ሐ መልስ ናቸው,ጸባዩም እንደኔ , ግብሩ ያረመኔ,ቁጐበዝናውም እንደኔ,C
መልካም ሚስት ለባልዋ ___ ናት,ተቆጣጣሪ ,ሁሉም መልስ ነው,ኃላፊ ,ዘውድ ,D
መልካም በሬ ለእርሻ___እያሻ,ገበሬም ,ዶማም,ጢስኛም ,ዘርም ,B
ሣር ይሸከሟል ለበሬ ___ ለወሬ,ሁሉም መልስ ነው,ጋዜጠኛ ያገቧል, አዝማሪ ያገቧል,ቆንጆ ያገቧል ,D
ሥርዓት ያናግራል ___ ያፋቅራል, ሀ እና ስ መልስ ናቸው,ሀበት ,ዕርቅ ,ገዝብ ,C
ሥንዴ ካለ ___ አይጠፋም,ፊታጊ ,አስፈ,መጋቢ,ተመጋቢ ,A
ሥጋ ከጥሬው ___ ከወሬው,ጋዜጠኛ ,ሁሉም መልስ ነው,አስተማሪ ,ነገርን ,D
ሥጋ ቢወድቅ ___,የከሳህ ትመስላለሀ ,ለውሻ ሠርጉ ነው,ዐፈር ይዞ ይነላል,አንሽው ብዙ,C
ማባበል ___,ማስላስል ,መለማመጥ ,መቅለል,መፎገር,C
ምቀኛ ___ መጋኛ,የሐሳብ ,የነሮ ,የመንገድ ,የሰው,B
ማር ሲስፍሩ ___ ይናገሩ,ሬት,ውሸት ,አውነት ,ማር,D
መናኛ ለነፍሱ ___ ይገስግሱ, አዳኝ ለጥርሱ,ውሻ አጥንት ይዞ, ጅብ ሊጎርስ,ሁሉም መልስ ነው,A
መናገር  ___ ነው፡ ዝምታ ወርቅ ነው,ወርቅ ,ብር ,አልማዝ ,ነሐስ ,B
መርፌ ውጦ ___ መትፋት,አፍ,ማረሻ ,በሠገራ ,ሐኪም ቤት,B
መንደር ከዋለ ንብ ___,ጫካ የዋለ ውሻ,አደባባይ የዋለ ዝንብ,ሥራ የዋለ ስው,ያሰሥራ የተቀመጠ ይሻላል,B
ማምሻም ___, ዕድሜ ነው ,ሁሉም መልስ ነው,አይከፋም ,መማቻም,A
ሥጋ ሰጥተው___,ማረሻ ከሰከሉት,ሱሪ ከለከሱት,ሁሉም መልስ ነው,ቢሰዋ ከለከሉት ,D
ሥጋ ቀርቦለት ___,ዐይኑ ወደፈርስ,ጎመጀ ,ዐይኑ ወደ ድስት,ቢለዋ ከለከሉት,A
ማወቅ እናውቃለን ___,ብንናገር እናልቃለን ,አላስተማርንም እንጂ ,ሀ እና ሐ መልስ ናቸው,አልተጠቀምንበትም,A
ምን ቢያርሱ ___,ከድሀነታቸው አልተላቀቁ,እንደጎመን አይጎርሱ, መልሱ የለም,ለገበያ አያቀርቡ,B
መመራመር ___,ያደርሳል ቁም ነገር,ያራቅቃል ,አጉል መራቀቅ ,ያገባል ወስዋስ,A
ምጡን እርሺው ___,ላለፈ ነገር አትጨነቂ,አታስታውሺው,ልጁን አንሺው, የተኛውን ቀስቅሺው,C
ሙት መውቀስ ___,ደግ አይደሰም,ድንጋይ መውቀስ,ያወቃቅስ,ውኃ ማፍሰስ,B
መጫር ያበዛች ዶሮ ___, ሁሉም መልስ ነው,ለጭልፊት ትዳረጋለች,የመታረጃዋን ካራ ታወጣሰች, ሰው ትረብሻለች,C
ማጀት ያጠለቀው ___,መልሱ የለም,ጉልቻ የላቀው,ውኃ የበላው,ደጃፍ ያሳጸዳው ,B
ሣር ሲበቅል ___,ፈረስ ይሞታል,ጥጋብ ይሆናል ,አንበሳ ይሞታል,ሙጃ ይበዛል,A
ሠምና ወርቅ ___,እንጀራና ቂጣ,ብርና ነሐስ ,አይስማሙም,እንጀራና መረቅ,D
ሥሩን የጠላ ___, እህቱን የጠላ,እራሱን የጠላ,ጓደኛውን የጠላ,ዘመዱን የጠላ ,B
ሥጋ በገበታ ___, ሹም በተርታ,ተማሪ በተርታ,ሠራተኛ በተርታ,ሁሉም መልስ ነው,A
ለምቶ መቻል ___,ለእግዚአብሔር ይመቻል,በንጉሥ ያምራል,በድሃ ያምራል,ለፍርድ ይመቻል,A
ረዥምና ቀፋፋ ___,ይከብዳል, ሲሔድ ቀርፋፋ,ገደልና ፈፋ,ሲሔድ ፈፋ ለፈፋ,C
ሩዋጭና በራሪ ___ ፈረ,ሞኝና,ሰነፍና ,ንፉግና,ብልጥና ,C
ራሱን ለተሳጨ ___,ፈቱን ለነጨ,ጥምጣም ,ባርኔጣ ,ነጠላ,A
ሲሻሩ ከላሽ ___,ሲጎርሉ ቀዳሽ አይታጣም,ሲሾሙ ፈራጅ አይታጣም,ሲሞቱ ወራሽ አይታጣም, ሲሾሙ አመልካች,C
___ ሲከር ይበጠሳል,ሲሞላ ይፈሳል,ሲስቡት ይጠብቃል,ሲላላ ይረግባል, ሲመዙት ይላባል,A
ላይማሩ መተርጎም ___,ላያርሙ መከርከም,ሳይጽፉ ማረም ,ሳይስሉ መተለም, ላያም ማገም,D
ራስ ሳይጠና ___,ጉተና ,ቁመና ,ኮለማና,ለው ማገም,A
ራት ቢንቁ ___,አንድ እጅ ይለቃለቁ,ይጠነቀቁ ,አይለቃለቁ,መልሱ የለም,A
ረዥም ጦር ባይወጉበት ___,ያሰፈራሩበት,ያባርሩበት,ይፎክሩበት,ሀ እና ሐ መልሳ ይሆናሉ,A
ሰው ለወደደው ___,መከቱን ያርዳል,ሁሉም መልሰ ነው,ዘንጋዳ ጤፉ ነው,ይሞታል,C
ረባዳ ቤቱ ___ ሚስቱ,ጮሌ ,ሞኛሞኝ,ገራም,ሰነፍ ,C
ራሰ ተከናንቦ ___,መልሱ የለም,ሌብነት,ሙርጥ ገልቦ,ሱሪውን አሰጥፎ,C
ራስ ተላጭቶ ወለባ ___,ሚሰት አግብቶ ጡት ልጥባ,ልባልባ ታጥቆ አዛባ,ጩጨቤው ሳይኖር ሰገባ, ቤት ሳይሠሩ እንጋባ,B
ሰታቦካ ውላ ___,ቆመጠጠ,ባተላ ,ባንኮላ ,ፈላ,B
ሲመትሩለት ___,አኩፋዳው ይከት,ይለብሰ,ይቀድ,ይነጭ,D
ሰው ከራበው ___ ,የሰይፉን ሰገባ ይበላል,አይመርጥም ካገኘው,ጥራቱን አያየው,ርሰቱን ይሸጣል,A
ሳይሠሩ ማግኘት ___,ሳይጸድቁ ሥርየት,ሳይጸድቁ ገነት,ሳይጸድቁ እምነት,ሳይጸድቁ ጸሎት,B
___ የሰው ልጅ ብድር,ያላንዳች ጥርጥር,መክፈሉ ላይቀር,ሳይውል ሳያድር,ያላንዳች ማርማማር,C
ሳይታደሉ አይገዙ ___, ሳያውቁ አይገዝ, ሳያርሱ አይቀምሉ,ሳያልቡ አይወዙ,ሳይገዙ አይወዙ,C
ሰነፍ እረኛ ___,ገሳ አቅፎ ይተኛ,መልሱ አልተሰጠም,ካጥር ሥር ይተኛ,የሰው ዳተኛ,B
ሰይጣን ለወዳጁ ___,ይደግሳል በጁ ,ብቅ ይላል ካመዱ,ቅርብ ነው,ድርብ ነው,D
ሰማይ አገሬ ___ ወንበሬ,ኮከብ ,እግዳሚ,ምድር ,መልሱ አልተሰጠም,C
ሰምቶ መቻል ___ ይመቻል,ሀ እና ሐ መልሰ ይሆናሉ,ለድሃ,ለእግዚአብሔር ,ለሎሌ ,C
ሰሳ የእናቷን ___,አትረሳ ,ታጠፋ ,ትበላ ,ትረሳ,A
ሰባት ወልዶ ___,ማንዛረጥ ,መገልፈጥ , ዕቃ ቤትነት,እና ለ መልሰ ይሆናሉ,C
ሰነፍ ሰው ናቂ ___ ሰው ሣቂ,ሞኝ ,ጎበዝ ,ብልጥ ,መልሱ የለም,A
ሰነፍ ሲኮራ ___ ይታጠቃል,ጦር,ድንጋይ ,ማጭድ ,ጎራዴ ,C
ሰነፍ ቢመክሩት ___ ቢወቅጡት,ውኃ ,ቡና ,ሁሉም መልስ ነው,ጌሾ,A
ሰነፍ ___ ያበዛል,ማልቀሰ,በዓል ,ጉራ ,መልሱ የለም,B
ሰንበሌጥ ለቤት ___ ለባለቤት,ዕዳ,ቀሚሰ,ዝንዘብ ,አጥር ,B
ራት ___ አይለወጥም,በይሉኝታ ,በዕዳ ,በዳረጎት,በሰው ,C
ሬሳ ባልጋ ___,በሽተኛ ባልጋ,መልሱ የለም,በሽተኛ በአንቡላንስ,ጥሬ በመንጋጋ,D
ሰነፍና ___ ከወደ አፉ,ዋንጫ ,ቆንጆ ,ሀ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,ጠርሙሰ,A
ሰኔ መቃጠሪያ ___ መገናኛ,ሆቴል ,ግንቦት ,ሕዳር,ቤት ,C
ሰው ማንን ያህላል ___,መልሉ የለም,እራሱን,ጓዶኛውን ,የተናገረውን,D
ሰው ___ እይታየውም,ማጅራቱ,የኋላው ,የወደፊቱን ,ሀ እና ለ መልሰ ይሆናሉ,A
ሰይጣን ቢያረምም ___ ይመሰላል,ክፉ ,መልካም ,ባህታዊ,ቆንጆ ,C
ሲሆን በውድ ___,ሳይሆን በአማላጅ,ሳይሆን በልምምድ,ሀ እና ለ መልሰ ይሆናሉ, ሳይሆን በግድ,D
ሰዶ ከማሳደድ ___,አርፎ መቀመጥ, መልሱ የለም, የያዙትን ማጥበቅ, ሽጦ እርፍ,C
ሲመክሩት አይመከር ___,በደም ይነከር ,ሀ እና ለ መልሰ ይሆናሉ,በነገር ይነከር,መልሱ የለም,A
ሲማር ___,ይደነቁር ,ይመራመር ,ያሰተምር ,ይታሰር,C
ሰው በሰው ላይ ___ ላይ,ሁሉም መልሰ ነው,ሥጋ በሥጋ, ወጥ በእንጀራ,ቅቤ በጨው ,D
ሰው በዘመድ ___,አንበሳ በድርጊት,ዘመድ በዘመድ, ዱቄት በሙሬ,እህያ በገመድ,D
ሰውና ዓመሉ ___ ይኖራሉ,ተከባብረው ,ሳይናናቁ,ተዋውቀው ,ሳይተዋወቁ,D
ሰው የተጠጋ ___,መልሱ የለም,ያልፍለታል ,ከሰይጣን የተጠጋ,ሰው ወጋ,D
ሲስርቀኝ ዐየሁት ___ ጠላሁት,ሲሥቅ,ሲያመልጠኝ ,ሲስጠኝ ,መልሉ የለም,C
ሲበዛ ___,ይገነፍላል ,ይመራል ,ይጣፍጣል,ይከብዳል,A
ሲያጡ እጅ ___,ላፍ ይጠናል,ያጥራል,ይለምናል ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,A
ሲጠባ ያደገ ጥጃ ___ ያጓራል,ቢይዙት,ሲመቱት ,ቢስጡት ,ቢከለክሉት ,A
ቀይ እንደበርበሬ፣ ጥጥ እንደ ___,አሞሌ,አገፊ ,ብርሌ ,ጥራጥሬ,C
ሽመልና ዘንግ ___ በግ,ጮሌና ,ብልጥና ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,ቂልና በግ,D
ሹምና ጥጥ ___,እያደር ያስንፋል,እያደር ይከብዳል ,እያደር ያጎብዛል,መልሉ የለም,B
ቀላጅ ___ ወዳጅ,የጥሩ ,ሀ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,የመልአክ ,የሰይጣን ,D
ሹክሹክታ ___ ወለምታ,ሁሉም መልሰ ነው,የእግር ,የጠብ,የአፍ,C
ሽሽት ___ በፊት,ሳይደርስ ,ከኡኡታ,ከመጠቃት ,ላይሆን ,B
ሸኒና ___ ቤት አይገባም,ጓደኛ ,ከንቱ ,ሴት,ጥላ ,D
ቀስ ___,እንዳይፊስ,ሁሉም መልለ ነው,ሳይደፈርለ ,ሳይቀደስ ,A
ቀን ባጀብ ___ በዛብ,አቻምና ,ሌት,ዘንድሮ ,ነገ ,B
ቀን በበቅሎ ___,ማታ አሸሸገዳሜ,ማታ ቆሎ,ማታ ጮማ ,ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,B
ሹም ያዛል ___ ያናዝዛል,ፓሊስ ,ቄስ ,ዳኛ ,ሀ እና ለ መልለ ይሆናሉ,B
ሽማግሌ በምክሩ ___, ለ እና ሐ መልለ ይሆናሉ,ጦረኛ በጦሩ,አርበኛ በስናድሩ,ዳኛ በተግሳጽ,C
ቀሙን ላይቀር ___,ከነ ካልቢያቸው,እስከመጨረሻው,ከነጫማቸው,ከነቁራቁንቦው,C
ቀን ካልለቀሙ ___,ሌት አይቀሙ ,መልስ የለውም, ሌት አያገኙ,ከስው አያገኙ,A
ቀን እንደተራዳ፣ ሌት ___,እንደግርግዳ,እንደ ምንጣፍ,ሁሉም መልስ ነው,እንደመሬት ,A
ቂጥ ቢወድል ___ አያድን,ለ እና ሐ መልለ ይሆናሉ,ከሞት ,ከፈስ ,ከቅዘን,C
ሸማኔ በድሩ ___ በመንደሩ,አሀያ,ውሻ ,ድመት ,ጠይብ ,D
ቄስ ለኑዛዜ ___,ፍቅር ካገር ልጅ,ፍቅር ለሚዜ,ሀ እና ሐ መልሰ ይሆናሉ,ሥጋ ያለ አዋዜ,B
ቂጥ ቢያብጥ ___  አይሆንም,ልብ ,ለቀለብ ,መልስ የለም,ውበት ,A
ቅማል ከአካላት ___ ከቤት,ምስጢር ,ሁሉም መልስ ነው,ምግብ ,ምክር,A
ሺህ በመከረ ___,ዘመድ አበደረ,ባርጩሜ መከረ,አንድ በወረወረ,ሰው መስከረ ,C
ሽማግሌ ካልሞተ ___,ሠርተው አይበሉ,መልሉ የለም,ሥንዴ ካልሸተ,መገደር ሰላም አይሆን,C
___ ኦግርህ ሳይዘረጋ,ክንድህ ሳይፍታታ,ሐሳብህ ሳይዘነጋ,ቃልህ ሳይዘጋ,እጅህ ላይናጋ,C
ቂጥ ገልቦ ___,ተከናንቦ ,ሩጫ ,ጨዋታ ,መኝታ,A
ቁንጫ መሔድ ሳትማር ___,ማጥቃት ተማረች,ቀረች ,መዝለል ተማረች,ሞተች ,C
ቅቤ ሻጭ ___,መልሱ የለም,ይከበራል,ያልፍለታል ,ችግር ያወራል,D
ሹም ሳይለፈልፍ ___,ይሠራ ,አይውልም,ይደፈድፍ ,አይሠራም,C
ሽል ከሆነ ይገፋል ___,ቂጣ ከሆነ ይጠፋል,ዱባ ከሆነ ይጠፋል,ዘመድ ከሆነ ይከፋል,ሀ እና ሐ መልስ ይሆናል,A
ቋንጣና ባለሟል ___,ይደነቁራል,ሳያር አይቀርም,መልሱ የለም,ይደርቃል ,B
ሹመት ___,በመንግሥት ,ሺሀ ሞት,በብልጠት ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናል,B
ቆንጆና እሸት ___,ሳያልፍበት ,አይታለፍም,ሲያስደለት ,ቶሉ ይቀጠፍ,B
ቆዳ ሲወደድ ___,በሬህን እረድ,ጅብ ያመልጥ,ቆዳ ግዛ ,ሽጥ,A
ሽንኩርት አንድም በሉት ገማ ___,ለሆድ አይስማማ,ከወዳጅ አጣላ,ደገሙትም ገማ,ሰው እንዳይለማ,C
ሻማ እራሱ ነዶ ___,ይቀልጣል ,እራሱ ብረሃን ይሰጣል,አራሱ ያልቃል,ሀ እና ለ መልስ ይሆናል,B
ሽበት እኖር ብዬ  ___,ዐረጀሁ,መጥቻለሁ አለ,አናት ላይ ወጣሁ,መና መሆኔ,B
ቆቅና ___ በራሱ ያወራል,ሞኝ ,ባላገር,ከተሜ,ብልጥ ,B
ቅልውጥ አሳስቦት ___ ዘመቻ,ይቀራል ,ይደፍራል,ይጥላል,ይሔዳል ,C
ቄስ እበር ___ ከማኅበር,አረመኔ,ጨዋ ,ባለጌ ,ዘመድ,A
ቅማል በጥፍር ቢድጧት ___,ምሰጢር ከጎረቤት,ሰው ታበላሽ,ተገላገለች , ምስጢር ከቤት,D
ቅርብ ያለ ጠበል ___ ይነከርበታል,ቃጫ,ሁሉም መልስ ነው,ልጥ ,ገመድ ,C
ብቻውን የሚሮጥ ___,ዕብድ ነው,ይደክማል , ልኩን አያውቅም,የሚቀድመው የለም,D
ብላ ቢለኝ ___ በቆመጠኝ,እጄን ,እንደአባቴ,አፌን ,እግሬን,B
ቤት ቢሰፋ የሰው ሁሉ ___,ሀ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,መጠቀሚያ ,መናኽሪያ,መናኽሪያ,C
ቤት በማገር ___ በባላገር,ባላባት ,ሹም ,ንጉሥ,ዳኛ ,C
በእናት ላይ ሞግዚት ___,በገዛ ራስ ጥቃት,በራስ ላይ ጥፋት,ከንቱ ልፋት ,በራት ላይ ዳረጎት,D
___ ኮርቻ,መልሱ የለም,ለጌጥ ብቻ, በቅሎ ሳይዝ,ሆድ ላይሞሉ,C
___ መቃብር ይሞቃል,ቤት ካሉት,ይሁን ካሉት,ኑሮ ካሉት ,ሀ እና ሐ መልለ ያሆናሉ,A
በዕውር ይጠቃቀሱበታል ___,በዲዳ ይጠራሩበታል, በዲዳ ይንሾካሾከብታል ,በደንቆሮ ይንሾካሾኩበታል,በደንቆሮ ያመለክቱበታል,C
___ ጅብን ነገረኛ ያደርጋሉ,አህያቸውን ውጭ እያሰሩ,አጥራቸውን ሳያጠብቁ,በጭለማ እየሔዱ,በራቸውን ሳይዘጉ,C
___ ሰውን ሌባ ይላሉ,አጥራቸውን ሳያጠብቄ,ፊለፊት አለቀምጠው,በራቸውን ከፍትው,ሀ እና ለ መልበ ይሆናሉ,C
___ ቢወጋ ምንቸት,ቢገዛ ማረሻ,ቢሠራ ጋን,ቢዘል ማጀት,ቢሠራ ቅርጫት,C
በሬና በሬ መከሩ ___,ዱር ገብተው አደሩ,ወደቁ ካፈሩ,ቀንበር ሰበሩ,አገር ጥለው በረሩ,C
በአህያ ቆዳ የተሠራ ቤት ,ይበለብሳል ዝናብ የጣለለት,ይበታተናል ጅብ የጮኸለት,አይቆይም ዓመት,ይፈርሳል እንደዘበት,B
በቤቷ ቀጋ ___,በውጭ ባለጸጋ,በውጭ ባለአልጋ,በውጭ አልጋ,በውጭ ታላጋ,C
ባቄላ አለቀ ቢለው ___,መልሱ የለም,ፈስ ቀለለ,ደስ አለው,አሳዘነው,B
በጊዜ የገባ እንግዳ ___,ይገባል ጓዳ, እይሆንም ዕዳ,እንቅልፍ ይዞት ጥርግ, እራቱ ፍሪዳ,D
በጥባጭ ካለ ___,ድፍርስ ውኃ አለ,ተንከባለለ,ተቃለለ,ማን ጥሩ ይጠጣል,D
ባለጌ ባለሟል ___,ልብስ ገልቤ ልይ ይላል,ታናሹን ይኮረኩማል,አባቱን ይሰድባል,ታሳቁን ይነቅፋል,A
በኋላ የመጣ ___,ተኮፈሰ,ዐይን አወጣ,መልሱ የለም,እጅ ይዞ አስወጣ,B
ቧልትና ቅዘን ___,ቤት ያገማል, ቤት ያጠፋል,ሁሉም መልስ ነው,ቤት ያበላሻል,B
በልጅ አመኻኝቶ ___,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,ይበላል አንጉቶ,ይሔዳል ሰንብቶ,መቼ ተገምቶ,B
ቢከፍቱት ___,መልሱ የለም,ባዶ,ተልባ ,ወተት ,C
በፊት የወጣ ጆሮን ___,በኋላ የወጣ ጭራ በለጠው, አስቀረው ፎክሮ,በኋላ የወጣ ቀንድ በለጠው,መልሱ የለም,C
ባልና ሚስት ሊተዋወቅ ___,መተናነቅ,ሁሉም መልስ ነው,የሠርገኛ ልቡ ይወልቅ,ማን ያፈጻጽም,C
በፈረስ የፈለጉት ___, በእግር ይገኛል,ቶሉ አገኙት,ምንም ሊገኝ አልቻለም,ሔደው አገኙት,A
ባላደራ ___,ጩኽ በተራራ,ቆመ በተራራ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,ሆነ ጭራ,A
በትር ከጅህ ___, እባብ ተግርህ ,ማንም ይፈራሃል,መልሉ የለም,ማን ሊጠጋህ,A
በውሻ ሆድ ___,ቅቤ አያድርም,ሥጋ አያድርም,ሁሉም መልስ ነው,ቅልጥም አያድርም,A
ቧልተኛ ሰው ___,ይከበራል,አስቂኝ ነው,አንቱ ሳይባል ያረጃል,ያሰለቻል ,C
ቤት ከነጉልላቱ ___ ከነማዘንቱ,ምድጃ,ቋሚው ,ወለሉ ,ማገሩ ,A
ቤት ያለአጥር ሰው ___,ሁሉም መልስ ነው,ያለሥራ ,ያለልብስ,አለትዳር ,C
ብዙ ከማውራት ___,ትንሽ ማውራት,ትንሽ መለመን , ቆሞ መጠበቅ,ጥቂት መሥራት,D
ብላ ያለው ቀርቦ ___ ያለው ተለብስቦ ይቆየዋል,ተሸከም ,አትሸከም ,ይለፍልሀ,ዕድል,A
ቤትን መመሥረት ___ አንጀት,በውሻ,በባላገር ,በአህያ ,በከተሜ,B
ብልህን አይመክሩ ___,አንበሳን ብድር አይጠይቁ,መልሱ የለም,ከአጥፊ አይዘምቱ,ለነብር አያበድሩ,C
ብረት ብረትን ይስላል ___ በለው ይመራል,ባላገር ,ሀ እና ለ መልለ ይሆናሉ,ዕውር,ሞኝ ,C
ብረት ___ አይላላ,አለመሣሪያ,ካልፈላ , ካልተቀጠቀጠ ,ሀ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,B
ብቅ ብቅ እንደ ___,ሥንዴ ምርቅ,ቆንጆ ሴት,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,ጋለሞታ ,A
ብቸኩል ___ በላሁ,ያንችንም የኔንም,የእሀቴን ,የሁሉንም ,የወንድሜን,A
ብዛት___ ጥራት,አይሆንም ,መልሱ የለም,ካለ ,ይሆናል ,A
___ ተሹሞ የማይበላ,ተነጥሮ የማይረጋ,ተጥዶ የማይፈላ,ተገርፎ የማይተላ,ተከሶ የማይደማ,B
ኃዘንና ደስታ ___,ይፈራረቃሉ ,መልሱ የለም, ጎገ ሰጎን ናቸው,ለየብቻ ናቸው,C
ኃጢአት በንሰሐ ___,ጽድቅ በኩነኔ,በደል በካሳ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,እድፍ በውኃ ,C
ቸር ተመኝ ___ እንድታገኝ,ጠላት ,ቸር ,ቆንጆ,ሲሳይ ,B
ችኩል ___ ያንቀዋል,ቆሎ,ሰው ,ሥጋ ,ቅቤ,D
ችግር ነው ጌትነት ___ ያስበላል,ሁሉም መልስ ነው,በቅቤ ,በሽሮ ,በድንች ,B
ችኮ ___ ሥጋ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,የሻኛ ,እኞ ,የጦም ,D
ተሰው ተመርጦ ለሹመት ___,ሕብስት መርጦ ለታቦት,ተዕጣን መርጦ ለታቦት ,ተወይን መርጦ ለታቦት,ተንጨት መርጦ ለታቦት,D
ትለብሰው የላት ___,የምትበላው አላት,ራት አማራት,ትከናነበው አማራት,መልሱ የለም,C
ተንጋለው ቢተፉ ___,ጠግቦ የተረፈው,የሰው ቀርፋፋ,ተመልሶ ባፉ,ለራሱ ከፋ,D
ተንከትክተሽ ስትሥቂ ___ እንዳይቀጭ,ወገብሽ ,ጎንሽ ,የጥርስሽ ወገብ,አግርሽ ,A
ተኚ ብልሽ ___ አልኩሽ,ተንጋለይ ,አንቀላፊ ,አትውረጂ,አትነሺ ,B
ተከበሩ ___,ይወፍሩ,ያስከብሩ ,ያከብሩ ,ሰው አይፈሩ,B
ተከፉ ተወልጄ ___ አደርኩ,በፈጭ ,ስስቃይ ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሱ,ሳልተኛ ,A
ነገር ከሥሩ ___,ሰው ከምግባሩ,ውኃ ከጥሩ, በውል ይመረምሩ,በሬ ካገሩ,B
ነበርንበት ___,አትኩሩበት,ማለት ዋጋ የለውም,መልሱ የለም,ዘነጥንበት,A
ናዳ መጣልህ ቢሉት ___, የራሱ ጉዳይ አለ,ተከናንቢያለሁ ,ፈረጠጠ ,አልፈራም አለ,B
ኑሮ ኑሮ ከመሬት ___,ዞሮ ዞሮ ከቡናቤት,ዞሮ ዞሮ ከቤት,ዞሮ ዞሮ ከአገር ቤት,መልሱ የለም,B
ነገር ከሰነበተ ___,አይሆንም ጥሩ,ጠጅ ከኮመጠጠ,ቅራሪ ከኮመጠጠ ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናል,C
ነገር ቢበዛ ___,በአህያ አይጫንም,መልሱ የለም, ይመጣል ነዝናዛ,ሆነ ጠምዛዛ,A
ነጭ ድሃ ___,ነጭ ማር ይከፍላል,አይታዘንለትም ,ይታዘንለታል ,አይጠማውም ውኃ,A
ንፉግ ለግሶ ቢለጥ ___,መልሱ የለም,እጁ ይንቀጥቀጥ,ደሰ ይለዋል,ያበሳጨዋል,B
___ ብረት ጠራቂ,ነገር ቢበዛ,ነገር ቢሳሳት,ነገር አለዳኛ ,ነዢ ባዋቂ ,D
ነገር እንዳዝቡት ___ እንዳለቡት,ሙክት,ሁሉም መልሰ ነው,ወጠጤ ,ወይፈን ,A
ነገር ___ ይገኛል,ከዐዋቂ,ከወረኛ ,ሁሉም መልሰ ነው,ከዕብድ ,D
ነብር ሳይገድል ___,ቆዳውን ያሰማማል,ፎከረ ,ቀብድ አምጡ አለ,ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,A
ነቢያት በቀየሱ ___ ገሠገሱ,ጻድቃን ,ሁሉም መልስ ነው,ኃጢያኖች ,ሐዋሪያት,D
ነብር ቢያንቀላፋ ___,ዝንጀሮ ጎበኘው,ፍየል ጎበኘው,ድመት ይኮርታል,ዝንብ አፉን ላሰው ,A
ነቢይ ቢኖር ___,በከበረ ነበር, ደሃ በከበረ,ሰላም ነበር ,ረብሻ ነበረ,A
ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሯቸው ___,አታመናጭቋቸው,የተነሱ እንደሆነ ብዙ ነው ጣጣቸው,መልሱ የለም,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,B
ነገር ሳያውቁ ሙግት ___,አጉል ትዕቢት,ለመረታት ,እቅም ሳይኖር ትዕቢት,ኃይለኛ ድፍረት,C
ንጋትና አውራ ዶሮ ያውቃል ___, የለሊት ወፍ ያረጋግጣል,ወፍ ያረጋግጣል ,ውሻ ያረጋግጣል,ሁሉም መልስ ነው,B
ንብ ባውራው ___,ሥራ በሠሪው,ጀግና በፉከራው,ገበሬ ባዛመራው,ነጋዴ በኪሣራው,C
ነብር ___ አይነካም,ዶሮ,ካልነኩት,ያለ ሥራሀ,የፍየል ግልገል,B
ነፍስ ቢነሳ ___,አቤት አበሳ,ነገር ትንኮሳ, እሳት አይጭሩም,ነፍስ ይሳሳ,C
ነጋዴን ተዘማች ___,ማን አባረረው,ማን አነጋገረው ,ምን አቀላቀለው,ምን አቀላቀለው,C
ነጭ እንደሻማ ___,ዘፈን በገና ,መንገድ በደረቅ,በደል በካሣ,ትከል እንዶደአከርማ,D
ነብር ዐይኑን ታመመ ___,ውሻ መሪ ሆነ,ተኩላ መሪ ሆነ ,መልሱ የለም,ፍየል መረ ሆነ,D
ነፍስ ካለ ___,ሩጦ መኖር አያቅትም,ሀ እና ሐ መልለ ይሆናሉ, መንቀላቀለ አይገድም,ኑሮሀን ትመስላለሀ,C
ንጉሥ ሲቆጣ ___, ባለሟል ተንጣጣ,አገልጋይ ይርበድበድ,ቀስ ብለሀ ውጣ,ድሃ ይንጣጣ,C
ንጉሥ በድንኳናቸው ___ ንጉሥ ነኝ አለ ድሃ,እኔም በቀበለዬ,እኔም በቀየዬ,ሁሉም መልሰ ነው,እኔም በጎጆዬ,D
ንብን ዐይተሀ ___,ተባበር ብሏል እግዜር,መልሱ የለም, ተገዛ ብሏል እግዜር,ሥራ ሥራ ብሏል እግዜር,C
ነገር ለጃማሪ ___,ማገዶ ለጫሪ,ውኃ ለተጠሚ,እሳት ለጫሪው,ወሬ ላውረ,C
ነገር በቀጠሮ ___,ጨዋታ በወዙ,ዘፈን በከበሮ,ሙያ በልብ,መልሱ የለም,B
___ ሁልጊዜ አይበላም,ሌብነት,ገገበያ,አፍና ቅብቅብ,ትምህርት ,C
አውሬ ከዋሻ ___,ጨነቀው መድረሻ, አእዋፍ ከጢሻ,በሬ ከርሻ,ጠመንጃው ከትከሻ,C
አለአንድ ጥርሰ የላት ___ ትነቀሰ,በዘነዘና,በእሾሀ ,በግንዲላ ,በወሰፌ,A
ዐውቆ የተኛ ___,ቢቀሰቅሱት ይነሳል,ዐውቆ ይነሳል,ሲቀሰቅሱት ይቆጣል,ቢቀሰቅሱት አይሰማም ,D
አትረፍ ያለው በሬ ___, ቆዳው ከበሮ ይሆናል,ቆዳው ገበያ ይሸጣል,አንዳረሰ ይሞታል,ሞቶ ሥጋው ይበላል,A
አፍ ያለው ___,ጤፍ ይቆላል ,ሁሉም አለው,ጮማ ይቆርጣል,ይበረታል,A
___ አድሰው አሰቦ,አንድ በቅሎ ስቦ,መልሱ የለም,አንድ አሀያ,አንድ በሬ ስቦ,D
አገር ያለምክር ___,ቤት ያለ በር,ዕዳ ያለብድር,ቤት ያለማገር,ትዳር ያለ ፍቅር,C
አይቡ ዳኛ ___,አሬራው ጤነኛ,ልጁ ኃይለኛ,ቅቤው መልከኛ,ሰውየው ለቅሶኛ,C
አንዱ ባንዱ ሲሥቅ ___,ምሽት ጥልቅ, ጊዜው ጥልቅ,ጀምበር ጥልቅ, ፀሐይ ጥልቅ,C
አህያ እንኳን በወለደች ___,ትረገጣለች ,ታርፋለች ,ትጦራለች,ለ እና ሐ መልሰ ይሆናሉ,B
አለሌ በጉማሬ ___ በወሬ,ጥቅም ,ጉርሻ ,መንገድ,ሀ እና ለ መልሰ ይሆናሉ,C
አለማረፍ ___ መቆሰቆስ,መልሱ የለም,ነነገር,የተርብ ቤት,እሳት ,C
አሀያ የተጫነችውን ___,ታገኘዋለች ,ታሳርፋለች,ሌላው ይበላዋል,አትበላም ,D
አይጥ ሰሞቷ ___,ሰትሔድ ታድራለች,መከሳቷ ,የድመት አፍንጫ ታሸታለች,መፍራቷ ,C
አካሔዱን ዐይተህ ___,ጭብጦውን ቀማው,አስተምረው,አድንቀው ,ናቀው ,A
አውራ የሌለው ንብ ___,መልሱ የለም,ማር አይሰጥም,ይበታተናል ,አለቃ የሌለው ሕዝብ,D
አይቶ አያውቅ ___,አሰቃውን ይንቅ,ዳቦ ፍሪዳው ነው,ለ እና ሐ መልሰ ይሆናሉ,ሰውን ይንቅ,B
አንድ እግረኛ ያወራውን ___,ማንም አያዳምጠው ,ጥቂት ሰው ሰማው,ሽህ ፈረሰኛ አይመልሰውም,መልሱ የለም,C
አታግባና ___,ተዝለላዘል ,ሀ እና ለ መልሰ ይሆናሉ,የሰው አጥር ዝለል,አንጋጥጥ,C
አትኩራ ገብሰ ___,እንዳትወቀስ, ባቄላ ባወጣው ነብስ,ጎመን ባወጣው ነብሰ,ሀ እና ሐ መልሰ ይሆናሉ,C
አመግል ብላ___,አሳበጠች,ሌላ አቆስለች,ጠነቆለች,ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,A
አስተውሉ ላየው ___,ረኃብ አይኖርም,የሽንብራ አፍንጫ አለው,ባቄላ ዐይን አላት,ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,B
ዓባይ ማደሪያ የለው ___,ግንድ ይዞ ይዞራል,ጭራሮ ይዞ ይዞራል,ምን ይበጃው,ዐፈር ይዞ ይዞራል,A
አለ አባት ___,ኩር ኩር አለ ባለቤቷ,አያምር ቤት,ጎመን ባጓት,ልጅ,C
አላጋጭ ገበሬ ___,አያጋጥም በሬ,አያርሰም,አያርበም በበሬ,ይሞታል በሰኔ,D
አባት ሳለ አጊጥ ___,መልሱ የለም,ዘንጥ,በጨለማ አትሯሯጥ,ጀንበር ሳለ እሩጥ,D
አንድ አይነድ ___,ሦስት ይነድ,አንድ አይፈርድ,ነፋስ ያጠፋል አመድ, አንድ አይገድል,B
አምና ከላሞቹ ___ ከጥጆቹ,አቻምና,ዝንጀሮ ,ውሻ,ዘንድሮ ,D
አሞራ በዛፍ ___ በጫፍ,ጉሬዛ ,ወፍ,ጦጣ,ውርርድ,D
አለድሃ ዘውድ ___ ማዕድ,አለልጅ,አለ ገበሬ,አለባለቤት,አለ እንግዳ,B
አለ ጨለማ ፍረኃት ___ ኩራት,አለ ፓሊስ,አለ ዘመድ,አለ ልጅ,አለ ራስ,B
አሉ ቧልተኛ ___ አይተኛ,ሌት ተቀን,ቀን ቀን ,ሁሉም መልስ ነው,ማታ ማታ,A
አላሽከር በቅሉ ___ አምቧሮ, አለ ፓሊስ, አለ ዘመድ, አለ ወንድም,አለ ጠብ,C
አላንኮበር ሾላ ___ አይገኝም,ዛፍ,ዐፈር ,ከብት ,ሜዳ ,D
አሳሀንም አምናለሁ ___ አሥራለሁ,ሁሉም መልስ ነው,ጥጃዬንም,ውሻዬንም ,አህያዬንም ,D
___ ልብስ አበላሽ,አላዋቂ ሳሚ,ጋራዥ ሠራተኛ ,አላዋቂ ለባሽ,አላዋቂ ልጅ,C
___ ንፍጥ ይለቀልቃል,ሁሉም መልስ ነው,አላዋቂ ሰሚ,አላዋቂ ልጅ,አላዋቂ አጉራሽ,D
አላዋቂ ካረዳው ___ ያወራረደው,ሞኝ,ዐዋቂ ,ብልጥ ,ባላገር,B
አላጋጭ ___,አልማጭ,ሸርዳጅ,ሁሉም መልስ ነው,ያናድዳል ,A
አልስሜን ___,ተደበቅ በለው,ግባ በለው,አምልጥ በለው,ሒድ በለው ሐ,B
አልቀባም ብትል ___,ትቀባ,ትመስክር ,ታቃጥር ,መልሱ የለም,B
አልቅትና ድሃ ___,ጅረት ለጅረት,ሁሉም መልስ ነው,ወንዝ ለወንዝ,ውኃ ለውኃ,D
አልጋው ሲገኝ ___,ፍራሹ አይገኝ,ዕቃው አይገኝ,ብርድልብሱ አይገኝ,ባሱ አይገኝ,D
አመሌ አወጣኝ ___,ከከርቸሌ ,ከሥራዬ ,ከማኅበሬ,ከበሽታዬ,C
___ ዝንጀሮን ተመልከት,አካሔድ ,አኗኗር ,አዘላለል,አመካከት,D
አመድ ___ ይሥቃል,በጥሬ ,በሽርክት,በአመድ ,በዱቄት,D
አማች የበላው ___ የበላው,ጠላት ,ወንበዴ ,አሳሳት,ውኃ ,C
አሞራ በበላ ___ በዱላ,ዳውላ ,አሀያ,ጥፍ ጥሬ,ሁሉም መልስ ነው,C
አርሶ ያልጠገዝበ ___ አይሆንለትም,ነግዶ ,ልመና ,አወናብዶ,ኮትኩቶ ,A
እርጉዝ ላም ያለው ስው ___,ተስፋው ሁለት ነው,ቅቤው በሽበሽ ነው,ወተት አያምረው,ደረቅ አያንቀው,D
እንዶድ በገርነቱ ___, ስፍነግ በቅስቱ,ወንዝ ዳር መብቀሉ,ውኃ ወስደው,የስው እድፍ ያጸዳል,C
___ የመቶ ዓመት ቆዳ ከብት ተራ ቆመ,እየወገንህ ቢሉት,እየሮጥህ ቢሉት, እያዘገምከ ቢሉት,እያስብህ ቢሉት,A
___ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይስኛል,እንኳን እናቴ ሞታ,እንኳን ሚስቴ ሞታ,እንኳን ዘመዶቼ አልቀው ,እንኳን ልጄ ሞታ,A
እኔ የምሞተው ዛሬ ማታ ___,እህል የሚደርስ በፍልስታ,ደሞዝ የሚደርስ በልደታ,ደሞዝ የሚደርስ በፍልስታ,እህል የሚደርስ በልደታ,A
ፅድላም አሞሌ ___,በቅሉ ይስውጣል,ደረስ ቀበሌ,በግመል ይጫናል,ጌጥ ይሆናል,A
እራት የሌለው ቄስ ___,እንደልቡ አይቀድስ ,መልሉ የለም,ያዝናል,እይተኛም ,A
እሳት ቢያንቀላፋ ___,ውኃ ወሰደው,ገለባ ጎበኘው ,ጭሬሮ ጎበኘው,አመድ አጠፋው,B
እባብ የልቡን አይቶ ___, ኦግር ነሳው,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,መልሱ የስም,ከለከለው እግር,A
እዚያው ሞላ ___,እዚያው ተንተከተከ,እዚያው ፈሰሰ,እዩዬ ሲዳላ,እዚያው ፈላ,D
እበት ___,ኩበት ,ፍግ ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሱ,ትል ይወልዳል,D
እባብ ግደል ___,እንዳትነደፍ, ለ እና ሐ መልስ ይሆናሱ,እንዳትገደል,ከነበትሩ ገደል,D
እርሟን ብታፈላ ___,ከሰው ልትጣላ,ማንንም አትጠራ,መልሱ የለም,አንድ ቁና አተላ,D
እሳት ___,አመድ ወለደ,የገለባ ጠላት, ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ,የቤት ጠላት,A
እባብ ያየ ___,በረገገ , ሀ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,እግሬ አውጭኝ አለ,በልጥ በረየ,B
እውሻ ሆድ ___, ቅቤ አያድርም,ገንፎ,አጥንት ,ሳንባ አያድርም,A
እጸድቅ ብዬ ባዝላት ___,ሀ እና ለ መልለ ይሆናሱ,ተንጠልጥላ ቀረች,አልወርድም አለች, እትዘሉኝ አለች,B
እሺ ___,ይሻላል ከሺ,ማንም አይሸሽ, ለ እና ሐ መልሰ ይሆናለ,ይበልጣል ከሺ,D
እራት የሌላት ___,ጓደኛ እማራት, ባል አማራት ,መልሱ የለም,ምሳ አማራት,D
እርጅና ___,ብቻህን ,ጉለቁልና,ሽምግልና ,ለ እና ሐ መልሰ ይሆናሉ,A
እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ___,ሃብታም ሞቱን ይመኛል,ድሃ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል,ሰው ሞቱን ይመኛል,ሁሉም መልሰ ነው,B
እሾህን ___,ማጥፋት ,በእሾህ ,ማውጣት ,ህ እናለ,B
እውነትና ንጋት ___,ቆይቶ መውጣቱ አይቀርም,ሀ እና ለ,መልሱ የለም,እያደር ይገለጣል,B
እጅና ___ አይተጣጡም,አፍ ,እግር ,ዐይን,ሆድ ,A
እጅ ሲነድ ___ ይነድ ,ሁሉም መልስ ነው,ልልብ,አንጀት,ፈት,B
እጄን በእጄ ___,አሰተካከልኩ,ቆረጥኩ ,በላሁ ,መልሱ የለም,B
እጁን ___ አይደለም,የሚነከስስ,የሚጠባ ,የተቆረጠ ,ሁሉም መልስ ነው,B
እርጉዝ ___ ይደግፉ,ይንከባከቡ,ይምከሩ,ይሸሹ ,ያቅፉፉ,D
እሰር በፍንጅ ___,አትረብሽ በደጅ,እለፍ በደጅ,ጣል በደጅ,አትለፍ በደጅ,C
እሱ እርጥብ,ልብሱ ደረቅ,ምግቡ ደረቅ,ሁሉም መልለ ነው, ነገሩ ደረቅ,D
እሳት በሌለበት ___ አይኖርም,አመድ ,ገለባ,እንጨት,ጢስ,D
እሳትና ነገር ___ ይበቃዋል,ማርገብገብ,መጫር ,ሁሉም መልሰ ነው,ትንሽ ,D
እሳት ከበላው ___,የተረፈው ,ወራሪ የዘረፈው,ውኃ የወሰደው,ፖሊለ የዘረፈው,B
እለኪያልፍ ___,ተበደር,ያለፋል , መልሱ የለም,ተወዳደር ,B
እሳትና ___,ጭድ ናቸው,ውኃ ናቸው,መልሱ የለም, አመድ ናቸው,A
እሷው ሠርታ ___,መልሱ የለም,እሷው ታፈርሰዋለች,እሷው ታመሰግን ,እሷው ታባርር,B
እሷ በፈሳችው ___,በልጁ ለከከችው, ሁሉም መልስ ነው,በእህቷ ለከከችው, በኔ ለከከችው,D
እሺና ___ አይከብድም,ግንድ ,ጭራሮ ,ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,ገለባ,D
እሾህ ለረጋጨጭ ___ ላምጪው,ዳቦ,ነገር,ገለባ,መርዶ,B
እበትና ኩበት ___,ይነጣጠላሉ ,አይነጣጠሉም ,ወገንና ከብት,መልሱ የለም,C
እንዳገሩ ___,ሁሉም መልስ ነው,ይደንሱ,ይናገሩ,ይፎክሩ ,C
እንጀራ ___,ያዋርዳል,ያስከብራል ,ያኖራል ,በማየት አይጠገብም,D
እበላ ባይ ___ እቀባይ,ሥራ ,ዱዱባ,ገንዘብ,ቃል,D
እንጀራ ለራብ ___,ድንጋይ ለካብ,ወጥ ለጥጋብ,መልሱ የለም, ንፍሮ ለጥጋብ,A
እንጀራ ከባዕድ ___ ከዘመድ,ትብብር ,ደስታ ,ገንዘብ ,መከራ,D
እንግዳና ,ባለቤት በድንገት,ሞት በድንገት,እንጀራ በድንገት,ኃጢያት በድንገት,B
እንጎቻ የበላ ___ ይታገሳል, ከጥጋነኛ,ጎረቤት,ከራት ,ስውን ,C
እንዳየን ___, ጠላችን አጋየን,ጤፍ እጋየን,የሣር ከምር እጋየን,በቆሉ አጋየን,B
እኛ ባገራችን ___,በሽበሽ ነው ምግባችን,መልሱ የለም,ኬክ ፍሪዳችን,ዳቦ ፍሪዳችን,D
እጅ ከልብስ ___,ሁሉም መልስ ነው,ወጥ በድስት,ብዕር ከወረቀት,ምላስ ከጥርስ,D
 ካፍ የወጣ ቃል ___,በነቀርሳ ላይ ሳል,ከእጅ የወደቀ እንቁላል,ክሩ የተበጠሰ አምፓል,የሞተን ሰው መቀበል,B
ክፉ ጐረቤት ___,ብዙ ልጆች ይመልዳል,ዶሮና ፍየል ያረባል,ላምና በሬ ያረባል,ውሻና ድመት ያረባል,B
ከጅ ጐፈሬያም ___,የውሻ መላጣ ይሻላል,የውሻ ጉፈሪያም ይበልጣል,ያንበሳ ጐፈሪያም ይሻላል,ያንበሳ መላጣ ይሻላል,D
ከወጡ የለሽ ከጠላው የለሽ፣ ከእንጀራው የለሽ ___,በለጠች ,አልማዝ,አማረች ,በላይነሽ ,D
ከስብ  ___ ይሸታል,መቅኒ ,ስም,ሰሰም,ጉፋያ ,B
___ አላምንም ኣለች መሽራ,ካልታዘልኩ ,መቀነቴን ካልፈታሁ,ካላገባሁ ,ካልተዳርኩ,A
 ከሣር መሃል የበቀለ ጤፍ ___,አራመቻ ነው,ወፍ ዘራሽ ,ሳይታጨድ ይረግፍ,ከመኖነት አያልፍ,C
ከመልካም ሽቶ ___,መልካም ታሪክ ይሻላል,መልካም ሀብት ይሻላል,መልካም ስም ይሻላል,መልካም ሥራ ይሻላል,C
ክረምትና ወላድ ___,ሲጠሉት ያከብራል, ሰው አይወደው,ይሔዳል በመንገድ,መልሱ የለም,C
ከመሞት ___,ማልቀስ ,ማስለቀስ ,መስንበት ,ማባረር,C
ካፍ ከወጣ ___,ነገር አመጣ,መልሱ የለም,ወሬ አለቀ,አፋፍ,D
ኮሶ ሲጠጣ ስቅጥጥ ___,ሁሉም መልስ ነው,ቅራሪ ሲጠጣ ሽምጥጥ,ጠላ ሲጠጣ ሽምጥጥ,ወተት ሲጠጣ ሽምጥጥ,D
ከእጅ አይሻል ___,ድንጋይ ,ጋሻ,ዶማ,አካፋ ,C
ከጦጣ የዋለ ጉሬዛ ___,እህል ፈጅቶ ገባ,ፈስ ተምሮ መጣ,መልሱ የለም,ዝላይ ይወዳል,A
ከባለቤቱ ያወቀ ___, የጨዋ ልጅ ነው,በዳ ነው, ሌባ ነው,ጠንቋይ ነው,B
ከተራበ ___,ስተራቆተ,ይበሏል,አዝናስሁ ለጠገበ,ይከሷል,C
ከሞተች ሚስቴ ___,ምን አስኝ ካጉቷ,መልሱ የለም,ምን አስኝ ከእቷ,ምን አስኝ ካማቴ,D
ከስቹ ቢያዩኝ ___,ጅማት ለመኑኝ,ልሸከምህ አሉኝ,ናቁኝ,ገላመጡኝ,A
ከቀዳዳ ___,መልሱ የስም,ይሻላል ጨምዳዳ,አይገኝም ዕዳ,ይሻላል ከርዳዳ,B
ከቁንጭ ___,ይሻላል ጉንዳን,መላላጫ,ሌጦ ያወጣል,መልሱ የስም,C
ክርና ነገር ___,አትዋደድ,ባጭር,የቅርብ ዘመድ,ይሻላል መዋደድ,B
ከመጠምጠም ___,መማር ይቅደም,መከናነብ,ማውለቅ,መልሱ የለም,B
ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ___,እንወራረድ,ስው ይመስክር, ሽሮ አበድሪኝ,አትወዳደሪኝ,C
ከአብሮ አደግህ ___,አብረህ አትስደድ, እብረህ ኑር,አትማከር,እትከራከር,A
ከእባብ እንቁላል ___,እባብ ይፈለፈላል,ዶሮ አይፈስፈልም,ርግብ አይፈስፈልም,ዳክዬ አይፈለፈልም,C
ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ___,ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ,ሆድ ይብስዋል,ዝምታ ያበዛል,ለሰው ጉድጓድ ይምስ,C
ኮሶ በኮሶ ___,ተኮስ,ይሻላል,ይወገራል ,ይሞታል ,D
ከባቄላ ___,ይሻላል ዲቃላ,የሽንብራ ቆሎ ይሻላል,መልሱ የስም,እይጠፋም ዲቃላ,D
ከማያውቀት መላከ ___,መልሱ የለም,የሚያውቁት ስይጣን ይሻላል,የሚያውቁት መላክ ይሻላል,የማያውቁት ስይጣን ይሻሳል,D
ከሥጋ ብስና ___,አይገኝ ጤና,ይሻሳል ቡና,ጉመን በጤና,ይሻሳል ጉብዝና,C
ከልጅ ልጅ ቢለዩ ___, እስከ ሐሙስ አይቆዩ,ጉረቤት ይለዩ,ዓመትም አይቆዩ ,መልሱ የለም,C
ከሰው ምቀኛ ይሻሳል ____,የእባብ መርዘኛ,የቀበሮ መርዘኛ,ሁሉም መልስ ነው,የጦጣ መርዘኛ,A
ከሰው መልካም ገበሬ፣ ክአህል መልካም ___,ስንዴ ,ጥሬ ,ሁሉም መልስ ነው,ባቄላ ,B
 ከለው እንደ ረሀይት፣ ከዛፍ አንደ ___,ግራር ,ቱሩማንቱሪ ,በቀልት,ጥድ ,C
ከሰው ክፉ ደብተራ ካውሬ ክፉ ___,መልሱ የለም,ዳሞትራ ,አንበሳ ,ነብር ,B
ከሰው ፊት አይበሉ ___ አይበድሉ,ሥጋን ,ልጅን ,ራሰን,የእንጀራን ልጅ,A
ከሰጭው ____,አሳጭው ,ለማኙ,አምጭው,አበላሹ ,A
ከሳሽና ተከሳሽ ___,ይካካስ ,የመረጠን ያሽ,አበላሽ ,ተተናኳሽ ,B
ከሴት ነገር ___ መንበር አይታጣም,ከበቅሉ ,ከቄስ ,መልሉ የለም,ከዳቆን ,A
 ከሸንጐ ቢረታ ___ ከቤት መታ,ልጁን ,የአንጀራ ልጁን,ሚስቱ,ዘመዱን ,C
ከሺህ በቅሉኛ ___,ሺሀ እግረኛ, አንድ እግረኛ,መልሱ የለም,አንድ ፈረስኛ,A
ከሺህ አብራሪ ___, አንድ መካሪ , አንድ ደባሪ,እንድ አምራረ,አንድ አሽከርካረ,C
ከሺህ ደብተራ ___,አንድ ቄስ መንጓላ,የቄስ ዳንኪራ ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ, የዲያቆን ዳንኪራ,C
ከሺህ ሉሌ ___, አንድ ትራክተር,አንድ ዶማ,ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,አንድ በሬ,D
ዐዋቂ ሲበዛ ___ ይሞታል,ሌባ ,በሽተኛ ,ሀ እና ለ መልስ ይሆናሱ,አስታራቂ ,C
ዐውቆ መተው ___,ዐይቶ መፍረድ,መልሱ የሰም, ነገሬን ከተተው,ከነገር ,C
ወደው የዋጡት ቅልጥም ___,ከብርንዶ ይጥም,ከዶሮ ይጥም ,ቢያንቅ ደራሽ የሰም,እይቆረቁርም ,A
ወንድምና ወጥ ___,ማስፈራሪያ ነው,ማንገራገሪያ ነው,መመኪያ ነው,ማባበያ ነው,A
___ ድንጋይ ለቃሚ አገባች,ልጅ ጠባቂ ቢያደርጓት ,እህል ጠብቂ ቢሏት,ቤት ሥሪ ቢሏት, ወፍ ጠባቂ ቢያደርጓት ,D
ወፍ የሚፈራ ___, የከብቱን ቁስል ያክማል,ሠርቶ ሳሞራ, ገበሬ እይሆንም,ዘንጋዳ አይዘራም,D
ዓይን አይቶ ___,ሕሊና ያያል,እጅ ይመከታል,ልብ ይፈርዳል,ሆድ ይመኛል,C
ወሬኛ ሚስት ___,የሚበራ ወንፊት,የሚነፋ ወንፈት,የማይነፋ ወንፈት,ዘርዛራ ወንፊት,D
 ወርቅ ___,በእሳት ያፈተናል ,መልሱ የለም,ያደምቃል,ያስውባል,C
ወደሽ ከተደፋሽ ___,መልሉ የለም,ቢረግጡሽ አይከፋሸ,የራስሽ ጉዳይ, ወዴት ሔድሽ ,D
ውላ ከመጣች ___,እዛው አደረች,ጠቆረች,ከሳች , ነገር አመጣች ,D
ወጥ ቢጣፍጥ ___, እጅ ያስመጥጥ ,መልሉ የለም,እንጀራ አይሆንም,ይበላል,A
ዕውር አያፍር ___ አይደቁር,ሌባ,ጉበዝ ,ዓመለኛ ,ፈሪ ,D
ፅዳ ሠርጉ ___ ማዕረጉ,ጐበዝ ,ፈሪ ,ነውር ,ሌባ,C
ዕዳ ከቤት ___ ለጐረቤት,ነገር ,ዶሮ ,ፍየል,ምስጢር ,D
ዕድል ፈንታ ___,ዕጣ ፈንታ,ለሥራ,ጥዋ ተርታ,ለ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,C
ዕድለ ቢስ ሲዳር ___ ጥር,ዳቦ ይጋገራል,አንጀራ ይጋገራል ,ሁሉም መልስ ነው,ውኃ ይሞላል,D
ዕድሜና ቁረንጮ ___,ተበጣጥሶ እያልቅ,በደህና አያልቅ,ተበጣጥሶ ያልቅ,ህ እና ለ መልለ ይሆናሉ,C
ዕድሜና ጨርቅ ___,ሲበጣጠስ ያልቅ,ተበጣጠሶ አያልቅ,በደህና አያልቅ,ሀ እና ሰ መልስ ይሆናሉ,D
ወለባ ___,ሁሉም መልስ ነው,ለሉጫ ፀጉር,ለሹሩባ ,ለጐፈሬ,C
ወልጄ አሳኩ ___ አልጸደኩ,ሠርቼ ,አጥፍቼ,ሣልሠራ ,መንኩሼ ,D
ወሬ ለጠያቂ ___ላዋቂ,ስድብ,ምከር ,ገበጣ ,ነገር ,C
ወሬ ቢያምርህ ___,በየሎሌህ ,በየሚስትሀ,በየመንደርህ ,በየደጅህ ,A
ወርቁ ቢጠፋ ___ አይጥፋ,ሚዛን ,ጀንበር ,ሥራ,ገንዘብ ,A
ወርቅ በእሳት ___, እንጀራ በወጥ,መሬት በጣት,መልሉ የለም,ውኃ በአላት,B
ወርቅ ይረክሳል ___ ይነሳሳል,ጠጠር,ብር ,መዳብ ,ቆርቆሮ ,A
ወተት ለአንቦሳ ___ ሰአንበሳ,ጠመንጃ ,አሀያ ,ጉራዴ ,ሥጋ,D
ወርቅና ጨዋ ___ ነው,እስታራቂ ,አይገኝም,ውድ ,የሚያደባድብ ,A
ወተት ተበድሮ ለእንግዳ ___ ተበድሮ ሰሜዳ,እሀያ ,ፈረሰ , ሁሉም መልስ ነው,በቅሎ ,B
ወታደር ሲያረጅ ___ ይሆናል,አቃጣሪ ,ጡረተኛ ,አቃቢ,ጠላ ጠጪ ,C
ወተቷንም አለቅ ___ አይክሳ,ልጄም ,ጥጃዬም,ለውነቴም ,ሀ አና ሐ መልሰ ይሆናሱ,B
ወታደር ቢበደር ___ ይካሳ,ሲቪሱ ,ሁሉም መልለ ነው,አለቃው ,ባላገር ,D
ወታደር ባለቃው ___ በጭቃው,ጭቃ አቡኪው,ባላገር ,ቤት ሠሪ ,ባለጌ,B
ወየው ገድ ___ ብርጉድ,ጨውና ,ሁሉም መልሰ ነው,ሰኳጪርና ,ዕጣንና ,C
ወዳጅና ሥዕል ___ ያምራል,አካሔዱ,በሐሳብ ,በቅርቡ ,በሩቁ,D
ወዳጂን ብታይ ___ ጠላች,ባሏን,ጠላቷን ,እናቷን ,ሁሉም መልስ ነው,A
ወጭትና ሴት ___ ይሻሳል,ሲከናነቡ ,በነጠላ ,በሩቁ,በቤቱ ,A
ወፍ እንደአገራ ___,ትበራለች ,ትጮሣለች ,መልሉ የለም,ትደንሳሰች ,B
ወጥቶ አደር ___,ይሔዳል በቆንጥር,ይጓዛል ከገደል,ይሔዳል በጫካ,ሁሉም መልስ ነው,B
ወጥ ያጣ ጉመን አገር ያጣ ___,ገደል ,ጫካ ,ደበብ,ለሜን ,D
ወጮ ቢያገላብጡት ___,ስብር ,ገደል ,መልሱ የለም,ወጮ ,D
ውኃ አያንቅ ___ አያልቅ,ነነገር, ሀ እና ሐ መልስ ይሆናሉ,አገር ,እንጀራ,B
ውዝፍ ለሹም ___ ለጅብ,ጥንብ ,ሁሉም መልስ ነው,ቆመጥ ,አህያ ,A
ውኃ ጭሰና ከፉ ሴት ያባርራሉ ___,ከአገር ,ከት/ቤት,ከቤት ,ሁሉም መልስ ነው,C
ውኃ የሚወስደው ሰው ___ ይጨብጣል,አረፋ ,አየር ,ሁሉም መልስ ነው,ሥር ,A
ውጣ ከቤት ___ ከመሬት,ተዳቀል ,ኑር ,ሒድ ,ግባ,A
ውድሽና ውዴ ___  ሥንዴ,ሁሉም መልሰ ነው,የበሱት,የለቀሙት ,የዘሩት ,C
ዓለም ተልባ ነው ___, ይንሸራተታል,ሁሉም መልስ ነው,ሙልጭልጭ ነው,ይቆላል ,A
ዓሣ ለሠጋሪ___ ለጀማሪ,ነገር ,ከባድ ,መልሰ የለም,ኮኮሶ,A
ዓይን ሕመም ___ ይወዳል,ልግም,መነጽር ,ፔኒሲሲን ,አዋራ ,A
ዘመደ ብዙ ___ ነው,ኃይለኛ,ጠላው ቀጭን ,ድንጉጥ ,መልሱ የለም,B
ዘመድ ሲፈራ ___ ሲኮራ,ሀብታም ,ላሊበላ,ጠላት,ድሃ ,B
ዞሮ ዞሮ ___,ሀ እና ሐ መልስ ይሆናሉ, አራቱ ጥፊ,መዝጊያው ጭራሮ,ከቤት,A
ዝባድን ከውሻ ___ ከባለጌ አትሻ,ሁሉም መልሰ ነው,ገንዘብን ,ውለታን ,እምነትን,D
ዞሮ ዞሮ ___ በማሰሮ,ድንች,ንፍሮ ,ሁሉም መልሰ ነው,የዶሮ አንገት,D
ዝናብና ልጅ ___ ያከብር,ሲጠሉት, ሀ እና ለ መልለ ይሆናሉ,ሲንክባክቡት,ሲያቀርቡት ,A
ጅብ እንደ አገሩ ___,ይራመዳል,ይጮሃል ,ያነክሳል ,ሁሉም መልስ ነው,B
ጅብን ፈርቼ ___,ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ቆየኝ,ከሚያሰጥሰኝ ተጣልቼ,እጐረቤት ተቀምጨ,መልሉ የለም,A
ጆሮ አይጦምም ___,ዓይን አይጠግብም,መጠጥ አይጠገብም,አፍ ተሳዳቢ ነው,ሆድ አይጠግብም ,D
ዘመድና ገንዘብ ___ ይገኛል,ጸባይ ካለ,ጉልበት ,ክሥራ ,ሳያስቡት,D
ዘሩ የጣቴ ___  ያባቴ,ልምዱ ,ምድሩ,ጸባዬ ,ውርሉ ,B
ጆብ የኔ ነው ሰሰው ___,አሾፈብኝ ,በላኝ ,ከዳኝ ,የሌላ ሆነ,C
ዘርቶ መቃም___ መሳም,ሴት ,ጋለሞታ ,ወልዶ,ቆንጆ ,C
ጅብ እስኪነክስ ___,ይሸሸ ,ያነክስ,ይፈራ ,ያደፍጥ ,B
ለሰበበኛ ___ መረቅ አታብዛበት,ጉበት,አንጀት,ቂጥ,ሳንባ,C
ዝናብ ሊጥል ሲል ___,ያለታውቃል ,ጉም ይሆናል,ይነፍሳል ,ሁሉም መልስ ነው,C
ዝምታ ____ ነው,ጥሩ,የተቃውሞ መግለጫ ,ወርቅ ,ሁሉም መልለ ነው,C
ጅብ እንደአባቱ ይዘረጥጥ አንደአባቱ ___ ይፈረጥጥ,ፈሪ ,አሀያ,ሞኝ ,ፈረስ ,B
ጅብን ሲወጉ ___ ይጠጉ,ከአንበሳ ,ከአሀያ ,ክውሻ , መልሱ የለም,B
ዘመን የወለደው ___ የወደደው,ለይጣን ,ንጉሥ ,እግዜር ,መልሱ የስም,B
ጀምሮ ይጨርሳል  ___ ይተኩሳል,በአሳት ,በዘፈቀደ ,ለጉሞ ,መልሉ የለም,C
ጀርባዬን እከክኝ ___ ራቀኝ,ለአኔ ,ልጄ ,አባቴ ,ከዘመዴ,A
ጃርት ያለደነገጠው ___ ይመስላል,ጉመን ,ዶሮ ,ዱባ,ጫጩት ,C
___ ታደርሳለች ካናቷ,መልሱ የለም,ጅራፍ,ጃርት ,ጅራቷን ,D
ጅብን ለመግደል ___ ተጠለል,ከውርንጭላ ,ክአሀያ,በግንብ ,ከምሽግ ,B
ጅብ ካኮተኮተ ____ ከተክተ,አህያ ,ሰው ,ሁሉም መልስ ነው,ፈረስ,B
ዝምብ ከዓይን ___ ከዘባን,ጆንያ,ጭራ ,የጽድ ቅጠል,የባሀር ዛፍ ቅጠል,B
ዝም ማሰት ___ ያለቆጥራል,ከብልጠት ,መለሪ,ከሞኝ,ሀ አና ለ መልስ ይሆናሉ,C
ዛፎች ቢጠፉ ___ ተሰለፉ,ሁሉም መልለ ነው,ቁጥቋጦች ,ዐረሞች,አምቧጮች ,B
ዘርቶ ያልበላ ___ ጠላ,ጠላቱን ,ዓምላክን,ወዳጁን ,ወላጆቹን ,B
ዝንጀሮ አንሣሣቅ ካልሽ ___,ልጄን መልሸ,ነዶዬን መልሽ,ክበሮዬን መልሽ,ጸባዬን መልሽ,B
ጅብ ጥጆቹን ጠብቅ ቢባል ____ አለ,ይጠፉብኛል,መልሱ የለም,ረዳት ይሰጠኝ,አሺ ,A
ዘመድ ሲጣላ ___,ሀ እና ሰ መልስ ይሆናሉ,ያባብሳል,ይለማመጣል,ያረክላል ,D