[ { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡፡\n\n‹‹ከፊደል ‹‹ድ›› ቀጥሎ ፊደል ‹‹ዲ ›› ን እናገኛለን፡፡››", "a": "ሐሰት", "context": "", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" }, { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡፡\n\n‹‹በፊደል ‹‹ቨ ›› ሸሚዝ የሚል ቃል ይመሰረታል፡፡››", "a": "ሐሰት", "context": "", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" }, { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡\n\n‹‹ውርዬና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡››", "a": "እውነት", "context": "ውርዩና ቡችዬ\n\nአቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው\nስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት\nእና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" }, { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡\n\n‹‹ውርዬ እና ቡችዬ የሚኖሩት በጫካ ውስጥ ነበር፡፡››", "a": "ሐሰት", "context": "ውርዩና ቡችዬ\n\nአቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው\nስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት\nእና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" }, { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡\n\n‹‹የድመቷ ስም ቡችዬ ነበር፡፡››", "a": "ሐሰት", "context": "ውርዩና ቡችዬ\n\nአቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው\nስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት\nእና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" } ]