[ { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡፡\n\n‹‹በፊደል ‹‹ጳ›› ጳጳስ የሚል ቃል ይመሰረታል፡፡››", "a": "እውነት", "context": "", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" }, { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡\n\n‹‹አቶ ከበደ የሚባሉ ሰውዬ ለነውርዬ ምግብ ይሰጧቸው ነበር፡፡››", "a": "ሐሰት", "context": "ውርዩና ቡችዬ\n\nአቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው\nስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት\nእና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" }, { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡\n\n‹‹ውርዬና ቡችዬ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡››", "a": "እውነት", "context": "ውርዩና ቡችዬ\n\nአቶ ሰለሞን ቤት የሚኖሩ አንዲት ድመትና አንድ ውሻ ነበሩ የድመቷ ስም ‹‹ውርዬ›› ሲሆን የውሻው\nስም ደግሞ ‹‹ቡችዬ›› ይባላል፡፡ ውርዬና ቡችዬ በጣም ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ አቶ ሰለሞን ለውርዬ ወተት\nእና ሳንባ ለቡችዬ ደግሞ አጥንት ይሰጧቸዋል፡፡ ውርዬ እና ቡችዬ በጣም ደስተኞች ነበሩ፡፡", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" }, { "q": "ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ ‹‹እውነት›› ወይም ስህተት ከሆኑ ‹‹ሐሰት›› በማለት ፃፍ/ፊ፡፡\n\n‹‹በፊደል ‹‹ጀ ›› ጅራት የሚል ቃል ይመሰረታል፡፡››", "a": "እውነት", "context": "", "grade": 1, "category": "Reading Comprehension" } ]