[ { "question": "ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ለሚለው አባባል የሚመሳሰለው የቱ ነው?", "a": "ደባ ራሱን ስለት ድሱን", "b": "ወጥ ለሰሪው እህል ለዘሪው", "c": "እስስትነት", "d": "እስስትነት", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ህመሙን የደበቅ መድሐኒት የለውም፡፡ለሚለው አባባል ሊመሳሳል የሚችለው ከሚከተሉት የትኛው ነው?", "a": "ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም፡፡", "b": "ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ፡፡", "c": "ነጋሪ የሌለው ይታማ አይመስለው ", "d": "ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው፡፡", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ማህበረሰቡ በረጅም ዘመን ዕድሜ ከልማዱ፣ ከወጉና ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ምኑን ነው?", "a": "ነጻነቱና ጭቆናው ", "b": "አመለካከቱና አስተሳሰቡ", "c": "ትክክለኛ እምነት የመያዝ ፍላጎቱ ", "d": "ትክክለኛ አስተሳሰብ የመያዝ ፍላጎቱ", "answerKey": "a", "context": "ምንባብ:\nሰው በተፈጥሮው የረሃብና የጥም ፣የበቀልና የመሳሰለው ፍልጎቱ ሁሉ እንዲፈጸምለት ይፈልጋል፤ነገርግን ማህበሩ እያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ፍላጎቱን ለመፈጸም ሲል ሌሎቹን ሰዎች እንዳይጎዳ የሚወስንበት የጽህፈትና የልማድ ሕግ ሠራ፡፡ስለዚህ የተፈጥሮ ፍልጎቱን ለመፈጸም የማህበበሩን የጽህፈትና የልማድ ሕግ የተላለፈ ነውረኛ ተብሎ ይፈረድበታል፡፡\nአንድ ሰው ከሌላው የሚያስቆጣ ነገር ቢደርስበትና ለቁጣው ምክንያት የሆነውን ሰው ለማጥፋት ቢወድ፣ በማህበሩ ህግ ቅጣት እንደሚያስከትል ስለሚያውቅ ቁጣውን ለማብረድ ፣ሌላ የሚበቀልበት አማራጭ መንገድ መመፈለግ አለበት፡፡ስለዚህ የሰው ሰውነት የነጻነትና የጭቆና ውጤት ነው ማለት ይቻላል፡፡ይህ ነጻነትና ጭቆና ማህበሩ በረጅም ዘመን ዕድሜው ከልማዱ፣ከወጉ፣ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ነው፡፡ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ተወልዶ ውስጡ ሲገባ በሱ ተመርቶ መኖር አለበት፤ከማህበሩ ስርዓት አንድ ነቁጥ እንኳን አይተላለፍም፡፡\nበጠቅላላው የማህበር ትምህርት እያንዳንዱ ሰው ሲወለድ ይዟቸው የሚወለደውን ጠቃሚ ውጥኖች ነጻነት በመስጠትና በልዩልዩ መንገድ በመርዳት ጎጂዎቹነንም እንዲሁ በልዩልዩ መንገድ በመጠቆምና በማረም ሰውዬውን ማህበራዊ እንዲሆን ያደርገዋል", "grade": 10, "preamble": "ከዚህ በታች የቀረበውን ምንባብ መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል አሉታዊ ዓረፍተነገር የሆነው የትኛው ነው?", "a": "ልጁ አርፈዶ ስለመጣ አስተማሪው አላስገቡትም፡፡ ", "b": "የት/ቤታችን ህንጻ ግንባታ እየተፋጠነ ነው፡፡ ", "c": "መቼ መጣህ", "d": "እንኳን ደስ ያለህ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ሰማይን የሚያክል ብራና ተጽፎ ፣\nዐባይን የሚያክል ቀለም ተበጥብጦ፣\nውድህና ውዴ እዚያ ላይ ተጽፎ ፣\nያንን የሚያነበው የተማረ ጠፍቶ፣\nጎጃም ተሻገረ የብር ሳንቃ ገዝቶ፡፡ ይህ ግጥም የተጻፈበት የዘይቤ ዓይነት ከሚከተሉት የትኛው ነው?", "a": "ግነት", "b": "እንቶኔ", "c": "አያዎ", "d": "ተምሳሌት", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት ቃላት መካከል በእማሬያዊ ፍችው የገባው ቃል የቱ?", "a": "ባለፈው በጎርፍ ተራቁቶ የነበረው መሬት አሁን ተራራ ሀኗል፡፡", "b": "ልጅቷ መሬት ስለሆነች ለሰው ሁሉ ትመቻለች፡፡", "c": "ልጃቸው አድጎ ሲጣሉ ሽማግሌ ሆኖ ያስታርቃቸውዋል፡፡", "d": "የእህቴ ያገባችው ባል መልዓክ ነው፡፡", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ግጥሙ የተጻፈው በየትኛው የግጥም ዓይነት ነው?", "a": "የወልቤት", "b": "የጸጋዬ ቤት", "c": "የቡሄ በሉ ቤት", "d": "የሰንጎ መገን ቤት", "answerKey": "a", "context": "ግጥም:\n\nየሞተው ወዳጄ እኔ የማልናፍቀው፣\nያነሳኛል አሉ ሲጨንቀው ሲጠበው፣\nመቆያው ማደሪያው ከቤቴ ከደጄ\nምንድን ይሻ ይሆን ትልቁ ወዳጄ?\nታዲያ ምን ይሉታል እንዲህ ያለውን\nከመቃብር በታች ነፍስ የዘራውን፡፡\nምናልባት ሲቀበር ዐፈር አልባሾቹ፣\nኮረትና ድንጋይ አልጫኑት ከታቹ፡፡\nነፍስ እንዳለው ፍጡር እንዳልተቀበረ፣\nምነዋ ወዳጄ ብዙ ቀባጠረ?\nመኖርም መሞትም አንዴ ጥርስን ነክሶ፣\nወይ በምግባር ከብሮ ወይ በምግባር ረክሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች መቃብር ምሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች ለራስ አልቅሶ፣\nየቁም ሞትን ሙቶ በተንኮል ጨንብሶ፣\nካልሆነ በስተቀር የ‹‹ደንቆሮ››ለቅሶ፣\nመልሶ መልሶ መልሶ መላልሶ፡፡", "grade": 10, "preamble": "ቀጥሎ የቀረበውን ግጥም መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ የሚገኙትን የውሰት ቃላት በተመለከተ ምን ማለት ይቻላል?", "a": "ሁሉም", "b": "ከሐይማኖት አገባብ ጋር የተዋረሱ መሆናቸውን", "c": "በንግድ አማካኝነት የተገኙ መሆናውን", "d": "በጦርነት የገቡ መሆናቸውን", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል ልዩ የሆነውን ቃል አውጡ፡፡", "a": "ምልሰት", "b": "ሴራ", "c": "ታሪክ", "d": "መቼት", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል በውይይት ወቅት የማይፈለግ ድርጊት የቱነው?", "a": "ሃሳብ በሚሰጥበት ጊዜ ሁሉ በጭብጨባ ማድነቅ", "b": "የተለየ ሃሳብን በውይይት አስደግፎ ማቅረብ", "c": "ውይይቱን በበቂ ማስረጃ ማጠናከር ", "d": "የተወያይን ሃሳብ ማክበር ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ሾፌሩ በወያላውና በተሳፋሪው መካከል ላለው ያለመግባባት ደንታ ሳይኖረው የማሽከርከር ስራውን ተያይዞታል፡፡\nለተሰመረበት ቃል ተመሳሳይ የሚሆነው የቱ ነው?", "a": "ግድ", "b": "ግምት", "c": "ተሳትፎ", "d": "ክብር", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "አስቴር ስራ ስትቀጠር የጠለፋ ዋስ እንድታቀርብ ተጠየቀች፡፡የተሰመረበት ፈሊጥ ፍች የትኛው ነው?", "a": "ተያዥ", "b": "ጓደኛ", "c": "አለኝታ", "d": "ጠበቃ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል አንዱ የልብወለድን ጽሁፍ ባህሪያት አይወክልም፡፡", "a": "ሙሉ ለሙሉ ከገሃዱ ዓለም የወጣ ነው፡፡", "b": "ማህረሰቡን ሊተች ይችላል፡፡", "c": "የሚጻፈው በጊዜና በቦታ ተወስኖ ነው፡፡", "d": "የደራሲው የምዕናብ ውጤት ነው፡፡", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "በበጋ እንዳይዘራ ጸሃይ እየፈራ ፣\nበሐምሌ እንዳይዘራ ዝናብ እየፈራ፣\nልጁ ዳቦ ቢለው በጅብ አስፈራራ ፡፡ የሚለው ቃላዊ ግጥም ምንን ይገልጻል ?", "a": "ፍቅርን", "b": "ስንፍናን", "c": "ጥላቻን", "d": "ሙገሳን", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "አንድ ጸኃፊ የአንድን ሃሳብ እውነትነት ወይም ሐሰትነት በማስረጃ በማስደገፍ ለማሳመን በመጣር የሚጽፍ ከሆነ የድርሰቱ ዓይነት ምን ይባላል?", "a": "አመዛዛኝ ድርሰት", "b": "ተራኪ ድርሰት", "c": "ስዕላዊ ድርሰት ", "d": "ገላጭ ድርሰት", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "በአንድ ተውኔት የተሳሉትን ገጸ ባህሪት በመወከል መድረክ ላይ የሚተውኑ --------------- ይባላሉ፡፡", "a": "ተዋንያን", "b": "ገጸባህሪያት", "c": "መሪተውኔት", "d": "መሪ ተዋናይ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "የልጅቷን ጥሮ ግሮ መኖር የሚያውቅ ያውቀዋል፡፡ ለተሰመረበት ቃል በፍቺ የሚመሳሰለው የቱ ነው፡፡", "a": "ለፍቶ", "b": "አታሎ", "c": "ተንደላቆ", "d": "ዘንጦ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "‹‹በተንኮል ጨንብሶ›› ማለት ምን ማለት ነው ?", "a": "ውስጡን በተንኮል ሞልቶ", "b": "አይኑን አጨንቁሮ", "c": "ራሱን አሞግሶ", "d": "ራሱን ጎድቶ", "answerKey": "a", "context": "ግጥም:\n\nየሞተው ወዳጄ እኔ የማልናፍቀው፣\nያነሳኛል አሉ ሲጨንቀው ሲጠበው፣\nመቆያው ማደሪያው ከቤቴ ከደጄ\nምንድን ይሻ ይሆን ትልቁ ወዳጄ?\nታዲያ ምን ይሉታል እንዲህ ያለውን\nከመቃብር በታች ነፍስ የዘራውን፡፡\nምናልባት ሲቀበር ዐፈር አልባሾቹ፣\nኮረትና ድንጋይ አልጫኑት ከታቹ፡፡\nነፍስ እንዳለው ፍጡር እንዳልተቀበረ፣\nምነዋ ወዳጄ ብዙ ቀባጠረ?\nመኖርም መሞትም አንዴ ጥርስን ነክሶ፣\nወይ በምግባር ከብሮ ወይ በምግባር ረክሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች መቃብር ምሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች ለራስ አልቅሶ፣\nየቁም ሞትን ሙቶ በተንኮል ጨንብሶ፣\nካልሆነ በስተቀር የ‹‹ደንቆሮ››ለቅሶ፣\nመልሶ መልሶ መልሶ መላልሶ፡፡", "grade": 10, "preamble": "ቀጥሎ የቀረበውን ግጥም መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል አንዱ የስነጽሁፍ ጥበባዊ ብቃት መመዘኛ አይደለም፡፡", "a": "በጽሁፍ መስፈሩ", "b": "ማራኪና ሳቢ በሆነ መንገድ መቅረቡ", "c": "በአገላለጹ አምሮ መቅረቡ", "d": "የሰውን ልጅ ሕይዎት ማሳየቱ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ማንኛውም ቋንቋ ምሉዕ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?", "a": "የተናጋሪውን ማህበረሰብ ባህል መግለጽ ይችላል ማለት ነው፡፡", "b": "ሙሉ በሙሉ ራሱን የቻለ ነው ማለት ነው፡፡", "c": "ከሌሎች ቋንቋ ቃላት በመዋስ ጉድለቱን ይሞላል ማለት ነው፡፡", "d": "የሌላን ቋንቋ ቃል ይተረጉማል ማለት ነው፡፡", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል ህቡዕ ለሚለው ቃል ሊመሳሳለወው የማይችል የትኛው ነው?", "a": "ገሃድ", "b": "ድብቅ", "c": "ስውር", "d": "ሚስጢራዊ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "… ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ተወልዶ ውስጡ ሲገባ በእሱ መኖር አለበት ፡፡ በእሱ የተባለው ምንድን ነው?", "a": "የልማድና የጽህፈት ህጉ", "b": "እያንዳንዱ ሰው", "c": "ሐይማኖቱ", "d": "ነጻነቱ", "answerKey": "a", "context": "ምንባብ:\nሰው በተፈጥሮው የረሃብና የጥም ፣የበቀልና የመሳሰለው ፍልጎቱ ሁሉ እንዲፈጸምለት ይፈልጋል፤ነገርግን ማህበሩ እያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ፍላጎቱን ለመፈጸም ሲል ሌሎቹን ሰዎች እንዳይጎዳ የሚወስንበት የጽህፈትና የልማድ ሕግ ሠራ፡፡ስለዚህ የተፈጥሮ ፍልጎቱን ለመፈጸም የማህበበሩን የጽህፈትና የልማድ ሕግ የተላለፈ ነውረኛ ተብሎ ይፈረድበታል፡፡\nአንድ ሰው ከሌላው የሚያስቆጣ ነገር ቢደርስበትና ለቁጣው ምክንያት የሆነውን ሰው ለማጥፋት ቢወድ፣ በማህበሩ ህግ ቅጣት እንደሚያስከትል ስለሚያውቅ ቁጣውን ለማብረድ ፣ሌላ የሚበቀልበት አማራጭ መንገድ መመፈለግ አለበት፡፡ስለዚህ የሰው ሰውነት የነጻነትና የጭቆና ውጤት ነው ማለት ይቻላል፡፡ይህ ነጻነትና ጭቆና ማህበሩ በረጅም ዘመን ዕድሜው ከልማዱ፣ከወጉ፣ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ነው፡፡ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ተወልዶ ውስጡ ሲገባ በሱ ተመርቶ መኖር አለበት፤ከማህበሩ ስርዓት አንድ ነቁጥ እንኳን አይተላለፍም፡፡\nበጠቅላላው የማህበር ትምህርት እያንዳንዱ ሰው ሲወለድ ይዟቸው የሚወለደውን ጠቃሚ ውጥኖች ነጻነት በመስጠትና በልዩልዩ መንገድ በመርዳት ጎጂዎቹነንም እንዲሁ በልዩልዩ መንገድ በመጠቆምና በማረም ሰውዬውን ማህበራዊ እንዲሆን ያደርገዋል", "grade": 10, "preamble": "ከዚህ በታች የቀረበውን ምንባብ መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ወንድማማቾቹ በመፈቃቀር የኖሩ ቢሆኑም ፣ልሎች ካፈሩ በኋላ ግን ደመኛ ሆነዋል፡፡ የተሰመረበት ቃል ፍች ምንድን ነው?", "a": "ሀናለ", "b": "ወዳጅ", "c": "ባላንጣ", "d": "ባላንጋራ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "የቸኮለ አፍሶ ለቀመ፡፡ ለሚለው አባባል የማይመሳሳለው የቱ ነው?", "a": "ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ፡፡", "b": "ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል፡፡", "c": "የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል፡፡", "d": "አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ፡፡", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "የግጥሙ መልዕክት ምንድን ነው?", "a": "ሰው በጥሩ ስራው ይታወሳል፤ በመጥፎ ስራው ይረሳል፡፡", "b": "ክፉ ስራ ከሰሩ በኋላ ጸጸት አስፈላጊ አለመሆኑን፣", "c": "ችግርን በጽናት መጋፈጥን፣", "d": "ችግርን እንደችግርነቱ መጋፈጥን፡፡", "answerKey": "a", "context": "ግጥም:\n\nየሞተው ወዳጄ እኔ የማልናፍቀው፣\nያነሳኛል አሉ ሲጨንቀው ሲጠበው፣\nመቆያው ማደሪያው ከቤቴ ከደጄ\nምንድን ይሻ ይሆን ትልቁ ወዳጄ?\nታዲያ ምን ይሉታል እንዲህ ያለውን\nከመቃብር በታች ነፍስ የዘራውን፡፡\nምናልባት ሲቀበር ዐፈር አልባሾቹ፣\nኮረትና ድንጋይ አልጫኑት ከታቹ፡፡\nነፍስ እንዳለው ፍጡር እንዳልተቀበረ፣\nምነዋ ወዳጄ ብዙ ቀባጠረ?\nመኖርም መሞትም አንዴ ጥርስን ነክሶ፣\nወይ በምግባር ከብሮ ወይ በምግባር ረክሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች መቃብር ምሶ፣\nእንጅ እንደ ወዳጄ መች ለራስ አልቅሶ፣\nየቁም ሞትን ሙቶ በተንኮል ጨንብሶ፣\nካልሆነ በስተቀር የ‹‹ደንቆሮ››ለቅሶ፣\nመልሶ መልሶ መልሶ መላልሶ፡፡", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "በቅኔ ውስጥ ወርቅ የምንለው -----------------------ማለት ነው?", "a": "ሚስጥሩን", "b": "በሰም የተሸፈነውን", "c": "ገበያ ሰደዷትዋና ሃሳቡን", "d": "ፈርጡን", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ፊደል ‹‹ሀ ›› ___ ሞክሼዎች አላት፡፡", "a": "ሶስት", "b": "አንድ", "c": "አስር", "d": "", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 1, "preamble": "", "category": "Grammar" }, { "question": "አንድ ሰው የበቀል እርምጃ እንዳይወስድ የሚያግደው ምንድን ነው?", "a": "የማህበሩ ስርዓት", "b": "ህሊናው", "c": "እምነቱ", "d": "ቤተሰቡ", "answerKey": "a", "context": "ምንባብ:\nሰው በተፈጥሮው የረሃብና የጥም ፣የበቀልና የመሳሰለው ፍልጎቱ ሁሉ እንዲፈጸምለት ይፈልጋል፤ነገርግን ማህበሩ እያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ፍላጎቱን ለመፈጸም ሲል ሌሎቹን ሰዎች እንዳይጎዳ የሚወስንበት የጽህፈትና የልማድ ሕግ ሠራ፡፡ስለዚህ የተፈጥሮ ፍልጎቱን ለመፈጸም የማህበበሩን የጽህፈትና የልማድ ሕግ የተላለፈ ነውረኛ ተብሎ ይፈረድበታል፡፡\nአንድ ሰው ከሌላው የሚያስቆጣ ነገር ቢደርስበትና ለቁጣው ምክንያት የሆነውን ሰው ለማጥፋት ቢወድ፣ በማህበሩ ህግ ቅጣት እንደሚያስከትል ስለሚያውቅ ቁጣውን ለማብረድ ፣ሌላ የሚበቀልበት አማራጭ መንገድ መመፈለግ አለበት፡፡ስለዚህ የሰው ሰውነት የነጻነትና የጭቆና ውጤት ነው ማለት ይቻላል፡፡ይህ ነጻነትና ጭቆና ማህበሩ በረጅም ዘመን ዕድሜው ከልማዱ፣ከወጉ፣ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ነው፡፡ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ተወልዶ ውስጡ ሲገባ በሱ ተመርቶ መኖር አለበት፤ከማህበሩ ስርዓት አንድ ነቁጥ እንኳን አይተላለፍም፡፡\nበጠቅላላው የማህበር ትምህርት እያንዳንዱ ሰው ሲወለድ ይዟቸው የሚወለደውን ጠቃሚ ውጥኖች ነጻነት በመስጠትና በልዩልዩ መንገድ በመርዳት ጎጂዎቹነንም እንዲሁ በልዩልዩ መንገድ በመጠቆምና በማረም ሰውዬውን ማህበራዊ እንዲሆን ያደርገዋል", "grade": 10, "preamble": "ከዚህ በታች የቀረበውን ምንባብ መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "አንድን ግለሰብ አሁን ባለበትም ሆነ ወደፊት ለሚኖርበት ማህበረሰብ ጠቃሚ እንዲሆን ማድረጉ የማን ኃላፊነት ነው?", "a": "የማበረሰቡ", "b": "የተፈጥሮ ፍላጎቱ", "c": "የግለሰቦች", "d": "ነጻነቱ", "answerKey": "a", "context": "ምንባብ:\nሰው በተፈጥሮው የረሃብና የጥም ፣የበቀልና የመሳሰለው ፍልጎቱ ሁሉ እንዲፈጸምለት ይፈልጋል፤ነገርግን ማህበሩ እያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ፍላጎቱን ለመፈጸም ሲል ሌሎቹን ሰዎች እንዳይጎዳ የሚወስንበት የጽህፈትና የልማድ ሕግ ሠራ፡፡ስለዚህ የተፈጥሮ ፍልጎቱን ለመፈጸም የማህበበሩን የጽህፈትና የልማድ ሕግ የተላለፈ ነውረኛ ተብሎ ይፈረድበታል፡፡\nአንድ ሰው ከሌላው የሚያስቆጣ ነገር ቢደርስበትና ለቁጣው ምክንያት የሆነውን ሰው ለማጥፋት ቢወድ፣ በማህበሩ ህግ ቅጣት እንደሚያስከትል ስለሚያውቅ ቁጣውን ለማብረድ ፣ሌላ የሚበቀልበት አማራጭ መንገድ መመፈለግ አለበት፡፡ስለዚህ የሰው ሰውነት የነጻነትና የጭቆና ውጤት ነው ማለት ይቻላል፡፡ይህ ነጻነትና ጭቆና ማህበሩ በረጅም ዘመን ዕድሜው ከልማዱ፣ከወጉ፣ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ነው፡፡ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ተወልዶ ውስጡ ሲገባ በሱ ተመርቶ መኖር አለበት፤ከማህበሩ ስርዓት አንድ ነቁጥ እንኳን አይተላለፍም፡፡\nበጠቅላላው የማህበር ትምህርት እያንዳንዱ ሰው ሲወለድ ይዟቸው የሚወለደውን ጠቃሚ ውጥኖች ነጻነት በመስጠትና በልዩልዩ መንገድ በመርዳት ጎጂዎቹነንም እንዲሁ በልዩልዩ መንገድ በመጠቆምና በማረም ሰውዬውን ማህበራዊ እንዲሆን ያደርገዋል", "grade": 10, "preamble": "ከዚህ በታች የቀረበውን ምንባብ መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ነጻነትና ጭቆና የ-----------------ዘመን ውጤት ናቸው፡፡", "a": "የረጅም", "b": "የአጭር", "c": "የአንድ", "d": "የመቶ", "answerKey": "a", "context": "ምንባብ:\nሰው በተፈጥሮው የረሃብና የጥም ፣የበቀልና የመሳሰለው ፍልጎቱ ሁሉ እንዲፈጸምለት ይፈልጋል፤ነገርግን ማህበሩ እያንዳንዱ ሰው የተፈጥሮ ፍላጎቱን ለመፈጸም ሲል ሌሎቹን ሰዎች እንዳይጎዳ የሚወስንበት የጽህፈትና የልማድ ሕግ ሠራ፡፡ስለዚህ የተፈጥሮ ፍልጎቱን ለመፈጸም የማህበበሩን የጽህፈትና የልማድ ሕግ የተላለፈ ነውረኛ ተብሎ ይፈረድበታል፡፡\nአንድ ሰው ከሌላው የሚያስቆጣ ነገር ቢደርስበትና ለቁጣው ምክንያት የሆነውን ሰው ለማጥፋት ቢወድ፣ በማህበሩ ህግ ቅጣት እንደሚያስከትል ስለሚያውቅ ቁጣውን ለማብረድ ፣ሌላ የሚበቀልበት አማራጭ መንገድ መመፈለግ አለበት፡፡ስለዚህ የሰው ሰውነት የነጻነትና የጭቆና ውጤት ነው ማለት ይቻላል፡፡ይህ ነጻነትና ጭቆና ማህበሩ በረጅም ዘመን ዕድሜው ከልማዱ፣ከወጉ፣ከህጉ አዋህዶና አስማምቶ የሰራው ነው፡፡ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ተወልዶ ውስጡ ሲገባ በሱ ተመርቶ መኖር አለበት፤ከማህበሩ ስርዓት አንድ ነቁጥ እንኳን አይተላለፍም፡፡\nበጠቅላላው የማህበር ትምህርት እያንዳንዱ ሰው ሲወለድ ይዟቸው የሚወለደውን ጠቃሚ ውጥኖች ነጻነት በመስጠትና በልዩልዩ መንገድ በመርዳት ጎጂዎቹነንም እንዲሁ በልዩልዩ መንገድ በመጠቆምና በማረም ሰውዬውን ማህበራዊ እንዲሆን ያደርገዋል", "grade": 10, "preamble": "ከዚህ በታች የቀረበውን ምንባብ መሰረት አድርጋችሁ ለሚከተለው ጥያቄ ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ሰዎች እቅድ አውጥተው ፣ጊዜና ቦታን በመወሰን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሐሳብ የሚለዋወጡበትና ከጋራ መግባባት ላይ የሚደርሱበት ክንውን ምንድን ነው?", "a": "ውይይት", "b": "ክርክር", "c": "ጭውውት", "d": "ትያትር", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "የሰንጎ መገን ቤት የሚባለው የግጥም ቤት በሐረግ ስንት ስንኞች ያሉት ነው፡፡", "a": "አምስት", "b": "ሶስት", "c": "ስድስት", "d": "አራት", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል በውይይት አቀራረብ ጊዜ የሚከናወን ተግባር የሆነው የቱ ነው?", "a": "የርዕሱን ዓላማ ባጭሩ ማስቀመጥ", "b": "ስለ ርዕሱ ዋናዋና ሃሳቦችን መያዝ ", "c": "ርዕሱን በሚገባ መረዳት", "d": "የርዕሱን ወቅታዊነት መገምገም", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "እናንተ የአባቶቻችሁ ልጆች የአያቶቻችሁ ቅድመአያቶች ናችሁ፡፡ ተብሎ ቢገለጽ በየትኛው ዘይቤ የቀረበ ነው?", "a": "በአያዎ", "b": "በእንቶኔ", "c": "በሰውኛ", "d": "በምጸት", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "አቶ ተኮላ ስለ ወንድማቸው ድንገት በሰሙት ወሬ አዝነዋል ፡፡ ብንል የተሰመረበትን ቃል ሊተካ የሚችለው ከሚከተሉት የትኛው ነው?", "a": "ልባቸው ተነክቷል", "b": "ድርቅ ብለዋል", "c": "ቅቤ ጠጥተዋል", "d": "እፎይታ አግኝተዋል፡፡", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከሚከተሉት መካከል የስነቃል ዘርፍ ያልሆነው የቱ ነው?", "a": "የልብወለድ መጻህፍት", "b": "አፈታሪክ", "c": "ሐተታ ተፈጥሮ", "d": "ቃላዊ ግጥሞች", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ውስን መቼትና ጥቂት ገጸባህሪያት የሚታዩበት የስነጽሁፍ ዘርፍ ምን ይባላል ?", "a": "ድራማ", "b": "ተውኔት", "c": "አጭር ልብወለድ", "d": "ረጅም ልብወለድ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" }, { "question": "ከክሂሎች መካከል በተፈጥሮ የምናገኛቸው ክሂሎች የትኞቹ ናቸው?", "a": "ማዳመጥና መናገር", "b": "መናገርና መጻፍ", "c": "መጻፍና ማንበብ", "d": "ማንበብናማዳመጥ", "answerKey": "a", "context": "", "grade": 10, "preamble": "", "category": "Reading comprehension" } ]